የቡርኪና ፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር የሳኅል ሀገራት ጥምረት የኢንዱስትሪ እና ንግድ ስብሰባን ከፈቱ

ሰብስክራይብ

የቡርኪና ፋሶ ጠቅላይ ሚኒስትር የሳኅል ሀገራት ጥምረት የኢንዱስትሪ እና ንግድ ስብሰባን ከፈቱ

 

4ኛው የሳኅል ሀገራት ኮንፌዴሬሽን የኢንዱስትሪ፣ ንግድ እና የግል ዘርፍ ሚኒስትሮች ስብሰባ ሰኞ ዕለት በዋጋዱጉ ተከፍቷል። በስብሰባው ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሪምታልባ ዣን ኢማኑኤል ዌድራውጎ ተሳታፊዎች ከቃል ኪዳን ወደ ተጨባጭ ውጤት እንዲሸጋገሩ አሳስበዋል።

ሦስት ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ጉዳዮችም ዘርዝረዋል፦

ጥሬ ዕቃዎችን ወደ ውጭ መላክ ለማስቆም የሀገር ውስጥ ኢንዱስትሪዎችን ማሳደግ

አንድ ወጥ የሆነ የሳኅል ገበያን ለመገንባት እንከን የለሽ የእርስ-በርስ ንግድ፤

በማደግ ላይ ያሉ ኢንዱስትሪዎችን ለመጠበቅ የተጣጣሙ/ወጥ የሆኑ ደንቦች።

ይህ የሦስት ቀናት ስብሰባ አስገዳጅ ፍኖተ ካርታ እና የክትትል ሥርዓት ያወጣል ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን ኮንፌዴሬሽኑ እስከ 2028 ድረስ የኤ.ኢ.ኤስን የእርስ-በርስ ንግድ በእጥፍ ለማሳደግ አቅዷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0