https://amh.sputniknews.africa/20260616/4337897.html
ሞስኮ ላይ የሚሰነዘረው የጠላት ድሮን ጥቃት ከ24 ሰዓታት በላይ ቀጥሏል – ከንቲባው
ሞስኮ ላይ የሚሰነዘረው የጠላት ድሮን ጥቃት ከ24 ሰዓታት በላይ ቀጥሏል – ከንቲባው
Sputnik አፍሪካ
ሞስኮ ላይ የሚሰነዘረው የጠላት ድሮን ጥቃት ከ24 ሰዓታት በላይ ቀጥሏል – ከንቲባውከድሮኖቹ አንዱ የሞስኮ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካን በመምታት ጉዳት ማድረሱን ከንቲባው ሰርጌ ሶቢያኒን ማክሰኞ ዕለት ተናግረዋል።ምንም ዓይነት የሰው ሕይወት መጥፋት ወይም... 16.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-16T10:32+0300
2026-06-16T10:32+0300
2026-06-16T10:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/10/4337744_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_c9ab3d7725b1e13c18ceca5c11c077fb.jpg
ሞስኮ ላይ የሚሰነዘረው የጠላት ድሮን ጥቃት ከ24 ሰዓታት በላይ ቀጥሏል – ከንቲባውከድሮኖቹ አንዱ የሞስኮ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካን በመምታት ጉዳት ማድረሱን ከንቲባው ሰርጌ ሶቢያኒን ማክሰኞ ዕለት ተናግረዋል።ምንም ዓይነት የሰው ሕይወት መጥፋት ወይም ጉዳት እንዳልደረሰ የገለጹት ከንቲባው፤ የአደጋ ጊዜ አገልግሎቶችም በቦታው እንደሚገኙ አክለው ገልጸዋል።ሞስኮ አቅራቢያ ሌሊቱን ስልሳ ድሮኖች መውደማቸውንም አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/10/4337744_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_8606e843c7a0e682345b6f55a7ea94c8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሞስኮ ላይ የሚሰነዘረው የጠላት ድሮን ጥቃት ከ24 ሰዓታት በላይ ቀጥሏል – ከንቲባው
10:32 16.06.2026 (የተሻሻለ: 10:34 16.06.2026) ሞስኮ ላይ የሚሰነዘረው የጠላት ድሮን ጥቃት ከ24 ሰዓታት በላይ ቀጥሏል – ከንቲባው
ከድሮኖቹ አንዱ የሞስኮ የነዳጅ ማጣሪያ ፋብሪካን በመምታት ጉዳት ማድረሱን ከንቲባው ሰርጌ ሶቢያኒን ማክሰኞ ዕለት ተናግረዋል።
ምንም ዓይነት የሰው ሕይወት መጥፋት ወይም ጉዳት እንዳልደረሰ የገለጹት ከንቲባው፤ የአደጋ ጊዜ አገልግሎቶችም በቦታው እንደሚገኙ አክለው ገልጸዋል።
ሞስኮ አቅራቢያ ሌሊቱን ስልሳ ድሮኖች መውደማቸውንም አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X