https://amh.sputniknews.africa/20260616/4337474.html
የአፍሪካ የአየር ክልል ነፃነት እና የውሃ ስነ-ምህዳር መዋቅራዊ ሉዓላዊነት
የአፍሪካ የአየር ክልል ነፃነት እና የውሃ ስነ-ምህዳር መዋቅራዊ ሉዓላዊነት
Sputnik አፍሪካ
🪐 የአፍሪካ የአየር ክልል ነፃነት እና የውሃ ስነ-ምህዳር መዋቅራዊ ሉዓላዊነት''አፍሪካ የአየር ክልሏን፣ የንግድ ፍሰቷን እና የመንገደኞች እንቅስቃሴን በራሷ እጅ በማስገባት መዋቅራዊ ሉዓላዊነቷን ማረጋገጥ አለባት'' ሲሉ የአቪዬሽን ተንታኝ ደሪክ ንሴኮ... 16.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-16T09:55+0300
2026-06-16T09:55+0300
2026-06-16T10:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/images/sharing/article/amh/4337474.jpg?1781593443
🪐 የአፍሪካ የአየር ክልል ነፃነት እና የውሃ ስነ-ምህዳር መዋቅራዊ ሉዓላዊነት''አፍሪካ የአየር ክልሏን፣ የንግድ ፍሰቷን እና የመንገደኞች እንቅስቃሴን በራሷ እጅ በማስገባት መዋቅራዊ ሉዓላዊነቷን ማረጋገጥ አለባት'' ሲሉ የአቪዬሽን ተንታኝ ደሪክ ንሴኮ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ በቶጎ ሌሜ የሚካሄደው የአፍሪካ አየር ትራንስፖርት ኮንቬንሽን እና ኤክስፖ ለአህጉሪቱ የተዋሃደ የአየር ክልል (SAATM) መፈጠር ምን ዓይነት ተግባራዊ ዕድሎችን ይዞ ይመጣል? የአየር ትኬት ዋጋንና ቀረጥን በመቀነስ ረገድስ ምን ሚና አለው? ስንል ከአቪዬሽን ተንታኝ እና የኤር ስፔስ አፍሪካ መስራች ደሪክ ንሴኮ ጋር ሰፊ ቆይታን አድርገናል። በክፍል ሁለት ደግሞ፣ የአፍሪካን የውሃ ሀብትና ስነ-ምህዳር ከኬሚካል ብክለት ለመጠበቅ የምዕራባውያንን የተጽዕኖ ሞዴሎች በመተው፣ የደቡብ-ለደቡብ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የምርምር ትብብሮች ለአህጉሪቱ ሉዓላዊነት ስላላቸው ወሳኝ ጠቀሜታ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ ጤና ቶክሲኮሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶ/ር ሰብለወርቅ መኮንን ሸገን ጋር በጥልቀት ተወያይተናል። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡ከቴሌግራም ሳይወጡ ፕሮግራሙን ያዳምጡ በድረ ገጻችን ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox#SputnikRadio ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የአፍሪካ የአየር ክልል ነፃነት እና የውሃ ስነ-ምህዳር መዋቅራዊ ሉዓላዊነት
09:55 16.06.2026 (የተሻሻለ: 10:04 16.06.2026) 🪐 የአፍሪካ የአየር ክልል ነፃነት እና የውሃ ስነ-ምህዳር መዋቅራዊ ሉዓላዊነት
''አፍሪካ የአየር ክልሏን፣ የንግድ ፍሰቷን እና የመንገደኞች እንቅስቃሴን በራሷ እጅ በማስገባት መዋቅራዊ ሉዓላዊነቷን ማረጋገጥ አለባት'' ሲሉ የአቪዬሽን ተንታኝ ደሪክ ንሴኮ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የተርኒንግ አፍሪካ ፎርዋርድ ፖድካስት፤ በቶጎ ሌሜ የሚካሄደው የአፍሪካ አየር ትራንስፖርት ኮንቬንሽን እና ኤክስፖ ለአህጉሪቱ የተዋሃደ የአየር ክልል (SAATM) መፈጠር ምን ዓይነት ተግባራዊ ዕድሎችን ይዞ ይመጣል? የአየር ትኬት ዋጋንና ቀረጥን በመቀነስ ረገድስ ምን ሚና አለው? ስንል ከአቪዬሽን ተንታኝ እና የኤር ስፔስ አፍሪካ መስራች ደሪክ ንሴኮ ጋር ሰፊ ቆይታን አድርገናል። በክፍል ሁለት ደግሞ፣ የአፍሪካን የውሃ ሀብትና ስነ-ምህዳር ከኬሚካል ብክለት ለመጠበቅ የምዕራባውያንን የተጽዕኖ ሞዴሎች በመተው፣ የደቡብ-ለደቡብ የቴክኖሎጂ ሽግግርና የምርምር ትብብሮች ለአህጉሪቱ ሉዓላዊነት ስላላቸው ወሳኝ ጠቀሜታ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህዝብ ጤና ቶክሲኮሎጂ ተባባሪ ፕሮፌሰር ዶ/ር ሰብለወርቅ መኮንን ሸገን ጋር በጥልቀት ተወያይተናል።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ሙሉ ፕሮግራሙን ይከታተሉ ፡
ከቴሌግራም ሳይወጡ ፕሮግራሙን ያዳምጡ
በድረ ገጻችን
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts – Deezer – Spotify – Afripods – Podcast Addict – Pocket Casts – CastBox
#SputnikRadio
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X