የኢትዮጵያ - ሩሲያ ግንኙነት በባሕል ልውውጥና በኢኮኖሚ ዘርፎች ይገለጻል - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል

ሰብስክራይብ

የኢትዮጵያ - ሩሲያ ግንኙነት በባሕል ልውውጥና በኢኮኖሚ ዘርፎች ይገለጻል - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል

‍ በሩሲያ ትምህርታቸውን የሚከታተሉ ኢትዮጵያውያን፤ የቴክኒክ ክህሎት፣ ተግባራዊ እውቀት፣ ልምድ፣ ባሕላዊ እሴቶች እና ጠንካራ የሥራ ፍቅር ይዘው ወደ ሀገራቸው እንደሚመለሱ፤ የምክር ቤቱ የውጭ ግንኙነት እና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ምክትል ሰብሳቢ ፈትሂ ማህዲ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

አክለውም፤ “ይህ ለሀገራችን እጅግ ከፍተኛ እገዛና ትልቅ ግብዓት ነው” ብለዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0