https://amh.sputniknews.africa/20260616/4336453.html
"ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አንዳንዶቹን አኅጉራት ከሌሎቹ አስበልጦ አድሏዊ ውሳኔዎችን ያሳልፋል" - ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ
"ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አንዳንዶቹን አኅጉራት ከሌሎቹ አስበልጦ አድሏዊ ውሳኔዎችን ያሳልፋል" - ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
"ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አንዳንዶቹን አኅጉራት ከሌሎቹ አስበልጦ አድሏዊ ውሳኔዎችን ያሳልፋል" - ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ "ለተቋሙ የፋይናንስ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ሀገራት፤ በክስ ሒደት የቅድሚያ ትኩረት አሰጣጥን ይወስናሉ" ሲሉ አቼሮ ዴቪድ... 16.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-16T08:04+0300
2026-06-16T08:04+0300
2026-06-16T08:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/10/4336300_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_8b8fbca87a1adbe62c1ed94f42420d05.jpg
"ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አንዳንዶቹን አኅጉራት ከሌሎቹ አስበልጦ አድሏዊ ውሳኔዎችን ያሳልፋል" - ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ "ለተቋሙ የፋይናንስ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ሀገራት፤ በክስ ሒደት የቅድሚያ ትኩረት አሰጣጥን ይወስናሉ" ሲሉ አቼሮ ዴቪድ ሙፉአያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። አንዳንድ የብሪክስ አባል ሀገራት "ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ከሚመጡ ማናቸውም ገደቦች ነፃ የሆነ የጂኦፖለቲካዊ ምህዳር ለመፍጠር እየጣሩ ነው" ሲሉም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አንዳንዶቹን አኅጉራት ከሌሎቹ አስበልጦ አድሏዊ ውሳኔዎችን ያሳልፋል" - ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
"ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አንዳንዶቹን አኅጉራት ከሌሎቹ አስበልጦ አድሏዊ ውሳኔዎችን ያሳልፋል" - ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ
2026-06-16T08:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/10/4336300_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_1c51b58e405ab251e7e0e57f2ce50018.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አንዳንዶቹን አኅጉራት ከሌሎቹ አስበልጦ አድሏዊ ውሳኔዎችን ያሳልፋል" - ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ
08:04 16.06.2026 (የተሻሻለ: 08:14 16.06.2026) "ዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት አንዳንዶቹን አኅጉራት ከሌሎቹ አስበልጦ አድሏዊ ውሳኔዎችን ያሳልፋል" - ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ
"ለተቋሙ የፋይናንስ አስተዋጽኦ የሚያደርጉ ሀገራት፤ በክስ ሒደት የቅድሚያ ትኩረት አሰጣጥን ይወስናሉ" ሲሉ አቼሮ ዴቪድ ሙፉአያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
አንዳንድ የብሪክስ አባል ሀገራት "ከዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ከሚመጡ ማናቸውም ገደቦች ነፃ የሆነ የጂኦፖለቲካዊ ምህዳር ለመፍጠር እየጣሩ ነው" ሲሉም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X