https://amh.sputniknews.africa/20260615/4335937.html
የሆርሙዝ ወሽመጥ በከፊል መከፈቱንና ዓርብ ሙሉ በሙሉ እንደሚከፈት ፕሬዚዳንት ትራምፕ አስታወቁ
የሆርሙዝ ወሽመጥ በከፊል መከፈቱንና ዓርብ ሙሉ በሙሉ እንደሚከፈት ፕሬዚዳንት ትራምፕ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የሆርሙዝ ወሽመጥ በከፊል መከፈቱንና ዓርብ ሙሉ በሙሉ እንደሚከፈት ፕሬዚዳንት ትራምፕ አስታወቁ ከኢራን ጋር የመግባቢያ ስምምነት መፈረሙን የገለፁት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት፤ ስምምነቱ በትክክል እንዴት እንደተከናወነ ግን በዝርዝር ከማብራራት... 15.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-15T20:11+0300
2026-06-15T20:11+0300
2026-06-15T20:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0f/4335784_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_c5b20bef06fa505f1bb58927bbd08333.jpg
የሆርሙዝ ወሽመጥ በከፊል መከፈቱንና ዓርብ ሙሉ በሙሉ እንደሚከፈት ፕሬዚዳንት ትራምፕ አስታወቁ ከኢራን ጋር የመግባቢያ ስምምነት መፈረሙን የገለፁት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት፤ ስምምነቱ በትክክል እንዴት እንደተከናወነ ግን በዝርዝር ከማብራራት ተቆጥበዋል።ሰነዱን ትራምፕ፣ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ እና የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ መሐመድ-ባገር ጋሊባፍ በዲጂታል እንደፈረሙ ቀደም ብለው የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የሆርሙዝ ወሽመጥ በከፊል መከፈቱንና ዓርብ ሙሉ በሙሉ እንደሚከፈት ፕሬዚዳንት ትራምፕ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የሆርሙዝ ወሽመጥ በከፊል መከፈቱንና ዓርብ ሙሉ በሙሉ እንደሚከፈት ፕሬዚዳንት ትራምፕ አስታወቁ
2026-06-15T20:11+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0f/4335784_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_6154cb6377a8cc439c431f733273b999.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሆርሙዝ ወሽመጥ በከፊል መከፈቱንና ዓርብ ሙሉ በሙሉ እንደሚከፈት ፕሬዚዳንት ትራምፕ አስታወቁ
20:11 15.06.2026 (የተሻሻለ: 20:14 15.06.2026) የሆርሙዝ ወሽመጥ በከፊል መከፈቱንና ዓርብ ሙሉ በሙሉ እንደሚከፈት ፕሬዚዳንት ትራምፕ አስታወቁ
ከኢራን ጋር የመግባቢያ ስምምነት መፈረሙን የገለፁት የአሜሪካው ፕሬዚዳንት፤ ስምምነቱ በትክክል እንዴት እንደተከናወነ ግን በዝርዝር ከማብራራት ተቆጥበዋል።
ሰነዱን ትራምፕ፣ የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄዲ ቫንስ እና የኢራን ፓርላማ አፈ-ጉባኤ መሐመድ-ባገር ጋሊባፍ በዲጂታል እንደፈረሙ ቀደም ብለው የአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X