የአፍሪካ ሀገራት ከቤላሩስ የፀረ-ሽብር ዘመቻ ልምድ ለመካፈል ከፍተኛ ፍላጎት እሳድረዋል - የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
20:01 15.06.2026 (የተሻሻለ: 20:04 15.06.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ሀገራት ከቤላሩስ የፀረ-ሽብር ዘመቻ ልምድ ለመካፈል ከፍተኛ ፍላጎት እሳድረዋል - የቤላሩስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ማክሲም ሪዠንኮቭ፤ "በአሁኑ ወቅት በአፍሪካ የሽብርተኝነት መስፋፋት እና የሽብር ስጋትን አስቀድሞ መከላከል አጣዳፊ ጉዳይ ነው" ብለዋል።
ሚኒስትሩ የአፍሪካ ሀገራት በሚከተሉት ጉዳዮች ላይ ከፍተኛ ፍላጎት አላቸው ብለዋል፦
▪ የባለሙያዎች ሥልጠና፤
▪ ድሮኖችን ለመመከት የቤላሩስን የአየር መቃወሚያ መሣሪያዎችን መጠቀም።
ሪዠንኮቭ የጋናው ፕሬዚዳንት በቅርቡ በሚንስክ ያደረጉትን ጉብኝት አስመልክቶም አስተያየታቸውን ሰጥተዋል
ሁለቱ ፕሬዚዳንቶች "በፍጥነት የጋራ መተማመን መንፈስ መፍጠር ችለዋል" ሲሉ ገልጸዋል።
በግብርና፣ በሕክምና፣ የእንስሳት መድኃኒቶችን ጨምሮ በፋርማሲዩቲካል ዘርፍ ዙሪያ ውይይት ተደርጓል። ጋና በትምህርት ዘርፍም "ከፍተኛ ፍላጎት" አሳይታለች።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X