https://amh.sputniknews.africa/20260615/4334470.html
የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት አዳዲስ ክህሎቶችን ለማካተት እየሠራ ነው - የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር
የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት አዳዲስ ክህሎቶችን ለማካተት እየሠራ ነው - የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር
Sputnik አፍሪካ
የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት አዳዲስ ክህሎቶችን ለማካተት እየሠራ ነው - የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር "ሁሉንም ሥርዓተ-ትምህርቶቻችንን በድጋሚ በመገምገም ጥራት ላለው ሥልጠና ተገቢውን ትኩረት ሰጥተናል። የሥልጠና ዘይቤያችንን የትምህርት ተቋማት... 15.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-15T19:21+0300
2026-06-15T19:21+0300
2026-06-15T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0f/4334317_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_ec6ffbedf3c6c811d586027e24f306d9.jpg
የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት አዳዲስ ክህሎቶችን ለማካተት እየሠራ ነው - የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር "ሁሉንም ሥርዓተ-ትምህርቶቻችንን በድጋሚ በመገምገም ጥራት ላለው ሥልጠና ተገቢውን ትኩረት ሰጥተናል። የሥልጠና ዘይቤያችንን የትምህርት ተቋማት አቅርቦትን መሠረት ካደረገ አካሄድ የገበያውን ፍላጎት መሠረት ወዳደረገ አቀራረብ እየቀየረን ነው” ሲሉ ዋና ዳይሬክተሩ ብሩክ ከድር (ዶ/ር) ከመጀመሪያው ዓመታዊ ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት አዳዲስ ክህሎቶችን ለማካተት እየሠራ ነው - የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር
Sputnik አፍሪካ
የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት አዳዲስ ክህሎቶችን ለማካተት እየሠራ ነው - የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር
2026-06-15T19:21+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0f/4334317_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_6b6d19e4e82fad0210ee30ed4b87d6cb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት አዳዲስ ክህሎቶችን ለማካተት እየሠራ ነው - የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር
19:21 15.06.2026 (የተሻሻለ: 19:24 15.06.2026) የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ኢንስቲትዩት አዳዲስ ክህሎቶችን ለማካተት እየሠራ ነው - የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር
"ሁሉንም ሥርዓተ-ትምህርቶቻችንን በድጋሚ በመገምገም ጥራት ላለው ሥልጠና ተገቢውን ትኩረት ሰጥተናል። የሥልጠና ዘይቤያችንን የትምህርት ተቋማት አቅርቦትን መሠረት ካደረገ አካሄድ የገበያውን ፍላጎት መሠረት ወዳደረገ አቀራረብ እየቀየረን ነው” ሲሉ ዋና ዳይሬክተሩ ብሩክ ከድር (ዶ/ር) ከመጀመሪያው ዓመታዊ ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X