የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር ዛሬ በይፋ ተጀመረ

ሰብስክራይብ

የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራ መርኃ-ግብር ዛሬ በይፋ ተጀመረ

መርኃ-ግብሩን ያስጀመሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፤ “በዚህ ዓመት 8 ቢሊዮን ችግኞችን ለመትከል ግብ አስቀምጠን፣ ከፍ ወደ አደረግነው 65 ቢሊዮን ችግኞች ግብ የመድረስ ትልማችንን ለማሳካት በጽናት እየገሰገስን እንገኛለን” ብለዋል።

የሀገሪቱ ርዕሰ መስተዳደር ‎ዜጎች ንቅናቄውን ተቀላቅለው ለመጭው ትውልድ አረንጓዴ ዐሻራቸውን እንዲያኖሩም ጥሪ አቅረበዋል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
የ2018 ዓ - Sputnik አፍሪካ
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
የ2018 ዓ - Sputnik አፍሪካ
2/2
1/2
2/2
አዳዲስ ዜናዎች
0