የአሜሪካ - ኢራን ስምምነት፤ ጦርነቱን ለማቆም ከቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ አጋሮች ጋር ለወራት የተደረገ ጥረት ውጤት ነው - የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

© telegram sputnik_ethiopiaየአሜሪካ - ኢራን ስምምነት፤ ጦርነቱን ለማቆም ከቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ አጋሮች ጋር ለወራት የተደረገ ጥረት ውጤት ነው - የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
የአሜሪካ - ኢራን ስምምነት፤ ጦርነቱን ለማቆም ከቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ አጋሮች ጋር ለወራት የተደረገ ጥረት ውጤት ነው - የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር - Sputnik አፍሪካ, 1920, 15.06.2026
ሰብስክራይብ

የአሜሪካ - ኢራን ስምምነት፤ ጦርነቱን ለማቆም ከቀጣናዊና ዓለም አቀፋዊ አጋሮች ጋር ለወራት የተደረገ ጥረት ውጤት ነው - የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

ስምምነቱ የጋራ መተማመንን ለማጠናከር፣ አዲስ የትብብር መሠረት ለመጣል እና በቀጣናው ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ጠንካራ ማዕቀፍ ይገነባል ተብሎ ተስፋ እንደተጣለበት ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ አመልክቷል።

 ኢራን እና አሜሪካ የመካከለኛውን ምስራቅ ግጭት ለማቆም የሰላም ስምምነት መፈራረማቸውን ዛሬ አስታውቀዋል።

በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0