አውሮፓውያን ለሩሲያ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠት እንደሚችሉ ማሰባቸው ስህተት ነው - ላቭሮቭ

ሰብስክራይብ
አውሮፓውያን ለሩሲያ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ መስጠት እንደሚችሉ ማሰባቸው ስህተት ነው - ላቭሮቭ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በሚንስክ ከቤላሩስ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ጋር ከተወያዩ በኋላ በሰጡት መግለጫ፤ አሁን ባለው ነባራዊ ሁኔታ አውሮፓውያኑ ሩሲያ እየተሸነፈች ነው፤ ዩክሬን ደግሞ እያሸነፈች ነው የሚል የተሳሳተ መደምደሚያ ላይ ደርሰዋል ብለዋል።


“በዚህም ሩሲያ ትቀበለዋለች በሚል ተስፋ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያዎችን ሊሰጡ ይፈልጋሉ። ፕሬዚዳንት ፑቲን በቅርቡ በተለያዩ መድረኮች ባደረጓቸው ንግግሮች ይህንን ጉዳይ አንስተዋል። የአውሮፓውያኑ ግምገማ ፋይዳ ቢስ እና የቅዠት ያህል የማይጨበጡ ናቸው” ሲሉ ተናግረዋል።


በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0