የአሜሪካ እና የኢራን ስምምነት መቃረቡን ተከትሎ ትራምፕ በቤሩት የተፈጸሙ ጥቃቶችን በመኮንን ሁሉም ወገኖች እንዲቆጠቡ አሳሰቡ

© telegram sputnik_ethiopiaየአሜሪካ እና የኢራን ስምምነት መቃረቡን ተከትሎ ትራምፕ በቤሩት የተፈጸሙ ጥቃቶችን በመኮንን ሁሉም ወገኖች እንዲቆጠቡ አሳሰቡ
የአሜሪካ እና የኢራን ስምምነት መቃረቡን ተከትሎ ትራምፕ በቤሩት የተፈጸሙ ጥቃቶችን በመኮንን ሁሉም ወገኖች እንዲቆጠቡ አሳሰቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.06.2026
ሰብስክራይብ

የአሜሪካ እና የኢራን ስምምነት መቃረቡን ተከትሎ ትራምፕ በቤሩት የተፈጸሙ ጥቃቶችን በመኮንን ሁሉም ወገኖች እንዲቆጠቡ አሳሰቡ

​ፕሬዚዳንት ትራምፕ በዛሬው ዕለት እስራኤል በቤሩት የሰነዘረችውን ጥቃት በመኮነን በሊባኖስ የሚደረጉ ጥቃቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል።

​ትራምፕ በትሩዝ ሶሻል ገጻቸው ላይ ባሰፈሩት መልዕክት ጥቃቱ “ሊፈጸም የማይገባው ነበር” በማለት፤ ማንም ሰው ላልተገደለበት ወይም ላልቆሰለበት ክስተት የተሰጠ “ኢምንትና ትርጉም የለሽ” ምላሽ ሲሉ ገልጸውታል።

​ቀጣይ መካካር ዲፕሎማሲያዊ መፍትሔን ሊያደናቅፍ እንደሚችል ያስጠነቀቁት ትራምፕ፤ ቀጣናዊ ስምምነቱ “በጣም መቃረቡን” እና ሊባኖስንም በዚሁ ሰፊ የሰላም ማዕቀፍ ውስጥ ሊያካትት እንደሚችል አጽንኦት ሰጥተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0