https://amh.sputniknews.africa/20260614/4324856.html
ለዓለም ዋንጫ ወደ አሜሪካ መግባት የተከለከለው ሶማሊያዊው ዳኛ ሙሉ የውድድር ክፍያውን ያገኛል መባሉን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ
ለዓለም ዋንጫ ወደ አሜሪካ መግባት የተከለከለው ሶማሊያዊው ዳኛ ሙሉ የውድድር ክፍያውን ያገኛል መባሉን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ
Sputnik አፍሪካ
ለዓለም ዋንጫ ወደ አሜሪካ መግባት የተከለከለው ሶማሊያዊው ዳኛ ሙሉ የውድድር ክፍያውን ያገኛል መባሉን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡኦማር አርታን ሙሉ የውድድር ደሞዙን እንደሚያገኝ ፊፋ ማረጋገጡን፤ የተለያዩ ምንጮችን የጠቀሱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ክፍያው... 14.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-14T18:52+0300
2026-06-14T18:52+0300
2026-06-14T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0e/4324703_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_bf50dd6b4e7c68e0a5f32a38baa432b9.jpg
ለዓለም ዋንጫ ወደ አሜሪካ መግባት የተከለከለው ሶማሊያዊው ዳኛ ሙሉ የውድድር ክፍያውን ያገኛል መባሉን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡኦማር አርታን ሙሉ የውድድር ደሞዙን እንደሚያገኝ ፊፋ ማረጋገጡን፤ የተለያዩ ምንጮችን የጠቀሱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ክፍያው የሚፈጸመው ውድድሩ ከተጠናቀቀ በኋላ ብቻ በመሆኑ፤ ዳኞች በዓለም ዋንጫው ላይ ለሚያደርጉት ዳኝነት የሚከፈላቸውን ትክክለኛ የገንዘብ መጠን አስቀድመው አያውቁም።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0e/4324703_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_9bb9ae209505db902322e64efb30a260.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ለዓለም ዋንጫ ወደ አሜሪካ መግባት የተከለከለው ሶማሊያዊው ዳኛ ሙሉ የውድድር ክፍያውን ያገኛል መባሉን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ
18:52 14.06.2026 (የተሻሻለ: 18:54 14.06.2026) ለዓለም ዋንጫ ወደ አሜሪካ መግባት የተከለከለው ሶማሊያዊው ዳኛ ሙሉ የውድድር ክፍያውን ያገኛል መባሉን መገናኛ ብዙኃን ዘገቡ
ኦማር አርታን ሙሉ የውድድር ደሞዙን እንደሚያገኝ ፊፋ ማረጋገጡን፤ የተለያዩ ምንጮችን የጠቀሱ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።
ክፍያው የሚፈጸመው ውድድሩ ከተጠናቀቀ በኋላ ብቻ በመሆኑ፤ ዳኞች በዓለም ዋንጫው ላይ ለሚያደርጉት ዳኝነት የሚከፈላቸውን ትክክለኛ የገንዘብ መጠን አስቀድመው አያውቁም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X