አፍሪካ ስለ ኢቦላ ለዓለም ልታስተምር ትችላለች - የወረርሽኝ ባለሙያ

ሰብስክራይብ

አፍሪካ ስለ ኢቦላ ለዓለም ልታስተምር ትችላለች - የወረርሽኝ ባለሙያ

​ አኅጉሪቱ በምዕራብ አፍሪካ እ.ኤ.አ 2014–2016 ከተከሰተው የኢቦላ ወረርሽኝ ጠቃሚ ትምህርቶችን መቅሰሟንና በበሽታ ክትትል፣ በላቦራቶሪዎች፣ በምላሽ ሰጪ ቡድኖች እና በድንገተኛ አደጋ መቋቋሚያ ሥርዓቶች ላይ ከፍተኛ መዋዕለ ንዋይ ማፍሰሷን የአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል አማካሪ የሆኑት ሙሳ ሳር ለመገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።

ባለሙያው ሲያብራሩም፤ “የበሽታ መከላከልና ምላሽ አሰጣጥ ሥርዓቱ እየዳበረ መምጣቱን እና አሁን ላይ በበርካታ ሀገራት ውስጥ ውጤታማ መሆኑን አይተናል…ከእኛ ተሞክሮ እና ካስመዘገብነው መሻሻል ሌሎች ሀገራት እና አኀጉራት ሊማሩ ይችላሉ” ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0