ሩሲያ በነዳጅና ጋዝ ዘርፍ በሴራሊዮን ኢንቨስት እንድታደርግ ግብዣ ቀረበላት

© telegram sputnik_ethiopiaሩሲያ በነዳጅና ጋዝ ዘርፍ በሴራሊዮን ኢንቨስት እንድታደርግ ግብዣ ቀረበላት
ሩሲያ በነዳጅና ጋዝ ዘርፍ በሴራሊዮን ኢንቨስት እንድታደርግ ግብዣ ቀረበላት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.06.2026
ሰብስክራይብ

ሩሲያ በነዳጅና ጋዝ ዘርፍ በሴራሊዮን ኢንቨስት እንድታደርግ ግብዣ ቀረበላት

የሀገሪቱ ብሔራዊ የማዕድን ኤጀንሲ ኃላፊ ሀድጂ ዳቦ፤ "በአሁኑ ወቅት በሴራሊዮን ምንም ዓይነት የነዳጅ እና ጋዝ ፍለጋ ፕሮጀክቶች የሉንም። ነገር ግን በቅርብ ጊዜ ውስጥ አዳዲስ ነገሮች ይፈጠራሉ ብለን እናምናለን። ከሩሲያ ጋር ለመተባበር ከፍተኛ ፍላጎት ስላለን የኢንቨስትመንት ጥሪ እያቀረብን እንዲሁም ኩባንያዎችም ወደ ነዳጅ እና ጋዝ ዘርፉ እንዲገቡ እየጋበዝን ነው" ሲሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

​ አክለውም ሴራሊዮንን "በርካታ ዕድሎች ያሏት ያልተነካች ምድር" ሲሉ ገልጸዋታል።

​ የሩሲያ ኤምባሲ በፍሪታውን ዳግም መከፈቱ፤ ከማዕድን ኢንዱስትሪው ጋር በተያያዙ በሁሉም ዘርፎች ሰፊ ትብብር ለመፍጠር ያለውን ተስፋ ማሳደጉን ዳቦ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0