https://amh.sputniknews.africa/20260614/4323169.html
ታላላቆቹ የቡድን 20 ኢኮኖሚዎች አሜሪካ በሩሲያ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ እንድታቀል ከመጋረጃ ጀርባ እየጠየቁ እንደሆነ ተገለጸ
ታላላቆቹ የቡድን 20 ኢኮኖሚዎች አሜሪካ በሩሲያ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ እንድታቀል ከመጋረጃ ጀርባ እየጠየቁ እንደሆነ ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
ታላላቆቹ የቡድን 20 ኢኮኖሚዎች አሜሪካ በሩሲያ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ እንድታቀል ከመጋረጃ ጀርባ እየጠየቁ እንደሆነ ተገለጸ"እኛ እስከምናውቀው ድረስ በርካታ ታላላቅ ኢኮኖሚ ያላቸው ሀገራት የማዕቀቡ በትር የሚያስከትለውን ጎጂ ውጤት ለአሜሪካውያን... 14.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-14T16:57+0300
2026-06-14T16:57+0300
2026-06-14T17:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0e/4323016_0:33:630:387_1920x0_80_0_0_9214d1d31a4b7a6c2004509e04fac2d5.jpg
ታላላቆቹ የቡድን 20 ኢኮኖሚዎች አሜሪካ በሩሲያ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ እንድታቀል ከመጋረጃ ጀርባ እየጠየቁ እንደሆነ ተገለጸ"እኛ እስከምናውቀው ድረስ በርካታ ታላላቅ ኢኮኖሚ ያላቸው ሀገራት የማዕቀቡ በትር የሚያስከትለውን ጎጂ ውጤት ለአሜሪካውያን በሚስጢር እያስረዱ ይገኛሉ። ሕገ-ወጥ ገደቦች በዓለም አቀፉ ኢኮኖሚ ላይ የተጋረጡ አደጋዎች እና ተግዳሮቶችን ከማባባስ የዘለለ ፋይዳ እንደሌላቸው ዋሽንግተንን ለማሳመን እየሞከሩ ነው" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቡድን 20 እና የእስያ-ፓስፊክ ኢኮኖሚ ትብብር ጉዳዮች ልዩ አምባሳደር ማራት ቤርዲየቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ይሁን እንጂ በቡድን 20 ይፋዊ የውይይት መድረኮች አሜሪካ በሩሲያ ነዳጅ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ ስለማቃለል በቀጥታ እንዳላነሱም አብራርተዋል።የአሜሪካ የኢነርጂ ሚኒስትር ክሪስ ራይት፤ በቡድን 20 አባል ሀገራት ጥያቄ መሠረት፤ ዋሽንግተን ከሩሲያ በባሕር ለሚጓጓዙ የነዳጅ ጭነቶች የሰጠችውን የማዕቀብ እፎይታ እንዳራዘመች ባሳለፍነው ሚያዚያ ወር ገልጸው ነበር። የዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ሚኒስትር ስኮት ቤሰንት፤ አሜሪካ ግንቦት 8 ቀን የተጠናቀቀውን ይህንኑ የማዕቀብ እፎይታ ለተጨማሪ 30 ቀናት እንዳራዘመች አስታውቀዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0e/4323016_35:0:595:420_1920x0_80_0_0_91d1f32c0c0e4872ff7b0c019a989cfb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ታላላቆቹ የቡድን 20 ኢኮኖሚዎች አሜሪካ በሩሲያ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ እንድታቀል ከመጋረጃ ጀርባ እየጠየቁ እንደሆነ ተገለጸ
16:57 14.06.2026 (የተሻሻለ: 17:04 14.06.2026) ታላላቆቹ የቡድን 20 ኢኮኖሚዎች አሜሪካ በሩሲያ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ እንድታቀል ከመጋረጃ ጀርባ እየጠየቁ እንደሆነ ተገለጸ
"እኛ እስከምናውቀው ድረስ በርካታ ታላላቅ ኢኮኖሚ ያላቸው ሀገራት የማዕቀቡ በትር የሚያስከትለውን ጎጂ ውጤት ለአሜሪካውያን በሚስጢር እያስረዱ ይገኛሉ። ሕገ-ወጥ ገደቦች በዓለም አቀፉ ኢኮኖሚ ላይ የተጋረጡ አደጋዎች እና ተግዳሮቶችን ከማባባስ የዘለለ ፋይዳ እንደሌላቸው ዋሽንግተንን ለማሳመን እየሞከሩ ነው" ሲሉ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቡድን 20 እና የእስያ-ፓስፊክ ኢኮኖሚ ትብብር ጉዳዮች ልዩ አምባሳደር ማራት ቤርዲየቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ይሁን እንጂ በቡድን 20 ይፋዊ የውይይት መድረኮች አሜሪካ በሩሲያ ነዳጅ ላይ የጣለችውን ማዕቀብ ስለማቃለል በቀጥታ እንዳላነሱም አብራርተዋል።
የአሜሪካ የኢነርጂ ሚኒስትር ክሪስ ራይት፤ በቡድን 20 አባል ሀገራት ጥያቄ መሠረት፤ ዋሽንግተን ከሩሲያ በባሕር ለሚጓጓዙ የነዳጅ ጭነቶች የሰጠችውን የማዕቀብ እፎይታ እንዳራዘመች ባሳለፍነው ሚያዚያ ወር ገልጸው ነበር። የዩናይትድ ስቴትስ የገንዘብ ሚኒስትር ስኮት ቤሰንት፤ አሜሪካ ግንቦት 8 ቀን የተጠናቀቀውን ይህንኑ የማዕቀብ እፎይታ ለተጨማሪ 30 ቀናት እንዳራዘመች አስታውቀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X