እስራኤል በደቡባዊ ቤይሩት የከተማ ዳርቻዎች በሚገኙ ሦስት ወረዳዎች ላይ የአየር ድብደባ ፈፀመች

ሰብስክራይብ

እስራኤል በደቡባዊ ቤይሩት የከተማ ዳርቻዎች በሚገኙ ሦስት ወረዳዎች ላይ የአየር ድብደባ ፈፀመች

​ሄዝቦላህ በሰሜናዊ እስራኤል የሮኬት ጥቃቶችን መፈጸሙን ተከትሎ፤ እስራኤል በዳሂዬህ አካባቢዎች የአየር ድብደባ አካሂዳለች።

​ በደቡብ ቤሩት የመጨረሻው የእስራኤል የአየር ጥቃት የተፈጸመው ግንቦት 30 ነበር። ይህንን ተከትሎም፤ ከአሜሪካ ጋር የሚደረስ የትኛውንም ስምምነት በሁሉም ግንባሮች ከሚደረግ የተኩስ አቁም ጋር የምታያይዘው እና በሊባኖስ ዋና ከተማ ለሚፈጸሙ ጥቃቶች የአጸፋ እርምጃ ለመውሰድ ቃል የገባችው ኢራን፤ እስራኤልን በሚሳኤል ድብድባለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0