የሻምፒዮኖቹ ከተማ እና የጣናዋ ፈርጥ ቱሪዝምን የማነቃቃት ዓላማ ያነገቡ የሩጫ ውድድሮችን አስተናገዱ

© telegram sputnik_ethiopiaየሻምፒዮኖቹ ከተማ እና የጣናዋ ፈርጥ ቱሪዝምን የማነቃቃት ዓላማ ያነገቡ የሩጫ ውድድሮችን አስተናገዱ
የሻምፒዮኖቹ ከተማ እና የጣናዋ ፈርጥ ቱሪዝምን የማነቃቃት ዓላማ ያነገቡ የሩጫ ውድድሮችን አስተናገዱ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 14.06.2026
ሰብስክራይብ

የሻምፒዮኖቹ ከተማ እና የጣናዋ ፈርጥ ቱሪዝምን የማነቃቃት ዓላማ ያነገቡ የሩጫ ውድድሮችን አስተናገዱ

‍‍ የኢትዮጵያ የረዥም ርቀት አሸናፊ አትሌቶች መፍለቂያ የሆነችው በቆጂ፤ ፕሮፌሽናል አትሌቶችን፣ ታዳጊዎችንና የከተማዋን ነዋሪዎች ያሳተፈውን 5ተኛ "ልወቅሽ ኢትዮጵያ ክላሲክ 2018" የ12 ኪሎ ሜትር ሩጫ ውድድር አስተናግዳለች። ውድድሩ ቦቆጂን ዓለም አቀፍ የስፖርት ቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ የሚካሄዱ ጥረቶች አካል ነው።

በሌላ በኩል ባሕር ዳር ከተማ የመጀመሪያውን የኢትዮጵያ የ10 ኪ ሜ የጎዳና ላይ ውድድር በዛሬው ዕለት አካሂዳለች። ውድድሩ የባሕር ዳርን ውበት እና ሰላማዊነት ለዓለም ሕዝብ ያሳየ ነው ተብሏል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopia
የሻምፒዮኖቹ ከተማ እና የጣናዋ ፈርጥ ቱሪዝምን የማነቃቃት ዓላማ ያነገቡ የሩጫ ውድድሮችን አስተናገዱ - Sputnik አፍሪካ
1/3
© telegram sputnik_ethiopia
የሻምፒዮኖቹ ከተማ እና የጣናዋ ፈርጥ ቱሪዝምን የማነቃቃት ዓላማ ያነገቡ የሩጫ ውድድሮችን አስተናገዱ - Sputnik አፍሪካ
2/3
© telegram sputnik_ethiopia
የሻምፒዮኖቹ ከተማ እና የጣናዋ ፈርጥ ቱሪዝምን የማነቃቃት ዓላማ ያነገቡ የሩጫ ውድድሮችን አስተናገዱ - Sputnik አፍሪካ
3/3
1/3
2/3
3/3
አዳዲስ ዜናዎች
0