https://amh.sputniknews.africa/20260614/4320762.html
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተረጋገጡ የኢቦላ ታማሚዎች ቁጥር 710 መድረሱን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተረጋገጡ የኢቦላ ታማሚዎች ቁጥር 710 መድረሱን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተረጋገጡ የኢቦላ ታማሚዎች ቁጥር 710 መድረሱን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀሚኒስቴሩ በትናንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ፤ 149 ሰዎች ለሕልፈት መዳረጋቸውን ተከትሎ የበሽታው ገዳይነት ምጣኔ በአሁኑ ወቅት 21%... 14.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-14T14:06+0300
2026-06-14T14:06+0300
2026-06-14T14:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0e/4320609_0:94:1000:657_1920x0_80_0_0_5ecdbcffc84369d81366e0449b4fedb6.jpg
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተረጋገጡ የኢቦላ ታማሚዎች ቁጥር 710 መድረሱን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀሚኒስቴሩ በትናንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ፤ 149 ሰዎች ለሕልፈት መዳረጋቸውን ተከትሎ የበሽታው ገዳይነት ምጣኔ በአሁኑ ወቅት 21% መድረሱን ገልጿል። በአሁኑ ጊዜ 35 ታማሚዎች ተለይተው የሕክምና ክትትል እያገኙ ሲሆን ወረርሽኙ በተከሰተባቸው ሦስት ግዛቶች ውስጥ ምላሽ እየተሰጠ ነው።ℹ የኢቦላ ወረርሽኝ በኮንጎ እና በኡጋንዳ መከሰቱ በግንቦት ወር ከተረጋገጠ በኋላ በኡጋንዳ እስከ ሐሙስ ድረስ የተረጋገጡ ታማሚዎች ቁጥር 19 ብቻ ሆኖ በአነስተኛ ደረጃ ላይ ቢቆይም፤ በኮንጎ ግን ሁኔታው እየተባባሰ መጥቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0e/4320609_0:0:1000:750_1920x0_80_0_0_8b8a9f89a9b8ff7a6ce722f61e1986b7.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተረጋገጡ የኢቦላ ታማሚዎች ቁጥር 710 መድረሱን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
14:06 14.06.2026 (የተሻሻለ: 14:14 14.06.2026) በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የተረጋገጡ የኢቦላ ታማሚዎች ቁጥር 710 መድረሱን የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
ሚኒስቴሩ በትናንትናው ዕለት ባወጣው መግለጫ፤ 149 ሰዎች ለሕልፈት መዳረጋቸውን ተከትሎ የበሽታው ገዳይነት ምጣኔ በአሁኑ ወቅት 21% መድረሱን ገልጿል።
በአሁኑ ጊዜ 35 ታማሚዎች ተለይተው የሕክምና ክትትል እያገኙ ሲሆን ወረርሽኙ በተከሰተባቸው ሦስት ግዛቶች ውስጥ ምላሽ እየተሰጠ ነው።
ℹ የኢቦላ ወረርሽኝ በኮንጎ እና በኡጋንዳ መከሰቱ በግንቦት ወር ከተረጋገጠ በኋላ በኡጋንዳ እስከ ሐሙስ ድረስ የተረጋገጡ ታማሚዎች ቁጥር 19 ብቻ ሆኖ በአነስተኛ ደረጃ ላይ ቢቆይም፤ በኮንጎ ግን ሁኔታው እየተባባሰ መጥቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X