https://amh.sputniknews.africa/20260614/4317887.html
አፍሪካ በዓለም መድረክ ላይ የመናገር መብት ሊኖራት ይገባል - ኬንያዊ ባለስልጣን
አፍሪካ በዓለም መድረክ ላይ የመናገር መብት ሊኖራት ይገባል - ኬንያዊ ባለስልጣን
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በዓለም መድረክ ላይ የመናገር መብት ሊኖራት ይገባል - ኬንያዊ ባለስልጣን የአኅጉሪቱ ሀገራት ማደግ የሚችሉት ኢንቨስትመንት መሳብ እና ምርቶቻቸው ላይ እሴት መጨመር ሲችሉ እንደሆነ የኬንያ አክሲዮን ገበያ የቁጥጥር ጉዳዮች ኃላፊ ቲቱስ ኪሉ... 14.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-14T08:56+0300
2026-06-14T08:56+0300
2026-06-14T09:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0e/4317734_1:0:1277:718_1920x0_80_0_0_fd98b6e0e71edc3a7313fbf12b166f35.jpg
አፍሪካ በዓለም መድረክ ላይ የመናገር መብት ሊኖራት ይገባል - ኬንያዊ ባለስልጣን የአኅጉሪቱ ሀገራት ማደግ የሚችሉት ኢንቨስትመንት መሳብ እና ምርቶቻቸው ላይ እሴት መጨመር ሲችሉ እንደሆነ የኬንያ አክሲዮን ገበያ የቁጥጥር ጉዳዮች ኃላፊ ቲቱስ ኪሉ ከአፍሪካ ልማት ኢምፓክት ፎረም ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ገልጸዋል፡፡ “አፍሪካ በዓለም መድረክ ላይ የመናገር መብት ሊኖራት ይገባል። ኢንቨስትመንትን በተመለከተ አፍሪካ በዓለም ዙሪያ የሚደረጉ ውይይቶችን ቀድማ መምራት ይኖርባታል።...በእኛ ምርቶች ላይ እሴት የመጨመር ሥራ የአውሮፓ መሆን የለበትም” ብለዋል፡፡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
አፍሪካ በዓለም መድረክ ላይ የመናገር መብት ሊኖራት ይገባል - ኬንያዊ ባለስልጣን
Sputnik አፍሪካ
አፍሪካ በዓለም መድረክ ላይ የመናገር መብት ሊኖራት ይገባል - ኬንያዊ ባለስልጣን
2026-06-14T08:56+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0e/4317734_161:0:1118:718_1920x0_80_0_0_58fafcfca308750ba34dbfbeff759dac.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
አፍሪካ በዓለም መድረክ ላይ የመናገር መብት ሊኖራት ይገባል - ኬንያዊ ባለስልጣን
08:56 14.06.2026 (የተሻሻለ: 09:04 14.06.2026) አፍሪካ በዓለም መድረክ ላይ የመናገር መብት ሊኖራት ይገባል - ኬንያዊ ባለስልጣን
የአኅጉሪቱ ሀገራት ማደግ የሚችሉት ኢንቨስትመንት መሳብ እና ምርቶቻቸው ላይ እሴት መጨመር ሲችሉ እንደሆነ የኬንያ አክሲዮን ገበያ የቁጥጥር ጉዳዮች ኃላፊ ቲቱስ ኪሉ ከአፍሪካ ልማት ኢምፓክት ፎረም ጎን ለጎን ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቃለ መጠይቅ ገልጸዋል፡፡
“አፍሪካ በዓለም መድረክ ላይ የመናገር መብት ሊኖራት ይገባል። ኢንቨስትመንትን በተመለከተ አፍሪካ በዓለም ዙሪያ የሚደረጉ ውይይቶችን ቀድማ መምራት ይኖርባታል።...በእኛ ምርቶች ላይ እሴት የመጨመር ሥራ የአውሮፓ መሆን የለበትም” ብለዋል፡፡
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X