ጋና፤ ካናዳ ቶማስ ፓርቴ ላይ የጣለችውን የቪዛ ክልከላ ተቃወመች

© telegram sputnik_ethiopiaጋና፤ ካናዳ ቶማስ ፓርቴ ላይ የጣለችውን የቪዛ ክልከላ ተቃወመች
ጋና፤ ካናዳ ቶማስ ፓርቴ ላይ የጣለችውን የቪዛ ክልከላ ተቃወመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.06.2026
ሰብስክራይብ

ጋና፤ ካናዳ ቶማስ ፓርቴ ላይ የጣለችውን የቪዛ ክልከላ ተቃወመች

​"የካናዳን የኢሚግሬሽን ሕጎቿን የማስፈጸም ሉዓላዊ መብት የምናከብር ቢሆንም፤ ጋና የፍርድ ቤት ውሳኔ በሌለበት ሁኔታ ባልተረጋገጡ ክሶች ላይ መመሥረት የፍትሐዊነት እና የተመጣጣኝነት መሠረታዊ ጥያቄዎችን ያስነሳል ብላ ታምናለች" ሲል የጋና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

​ ፊፋ፤ ቶማስ ፓርቴ ሰኔ 10 ከፓናማ ጋር ለሚደረገው የዓለም ዋንጫ ጨዋታ ቦስተን ከሚገኘው የጋና ብሔራዊ ቡድን ማረፊያ ወደ ካናዳ እንዳይጓዝ መከልከሉን አረጋግጧል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

© telegram sputnik_ethiopiaጋና፤ ካናዳ ቶማስ ፓርቴ ላይ የጣለችውን የቪዛ ክልከላ ተቃወመች
ጋና፤ ካናዳ ቶማስ ፓርቴ ላይ የጣለችውን የቪዛ ክልከላ ተቃወመች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.06.2026
አዳዲስ ዜናዎች
0