ኡንጋዳ በሩሲያ ሞስኮ በተካሄደው "እንጓዝ 2026" ዓለም አቀፍ የቱሪዝም መድረክ ላይ የሦስተኛ ደረጃ ሽልማት አገኘች

ሰብስክራይብ

ኡንጋዳ በሩሲያ ሞስኮ በተካሄደው "እንጓዝ 2026" ዓለም አቀፍ የቱሪዝም መድረክ ላይ የሦስተኛ ደረጃ ሽልማት አገኘች

​ የተበረከተው ዋንጫ “እንጓዝ!” (“Let’s Travel!”) የተሰኘው ልዩ ዘርፍ አካል እንደሆነ፤ የኡጋንዳ መንግሥት በማኅበራዊ የትስስር ገጹ አስታውቋል።

​ በሩሲያ የኡጋንዳ ኤምባሲ፤ በአምባሳደር ሙሴ ኪዚጌ፣ በሩሲያ ባለሥልጣናት እና ባለሀብቶች መካከል የፊት ለፊት ውይይቶችን በማመቻቸት የኡጋንዳን የቱሪዝም አቅምና የኢንቨስትመንት አማራጮች አስተዋውቋል።

​ሽልማቱ ለቱሪዝም ዘርፍ ዕድገት የላቀ አስተዋፅዖ ላበረከቱ ዓለም አቀፍ ተሳታፊዎች እና ፕሮጀክቶች እውቅና የሚሰጥ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0