https://amh.sputniknews.africa/20260613/4316626.html
"ፊፋ በአስተናጋጅ ሀገራት ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ አልገባም ማለት አይችልም” — የጋና የስፖርት ሚኒስትር
"ፊፋ በአስተናጋጅ ሀገራት ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ አልገባም ማለት አይችልም” — የጋና የስፖርት ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
"ፊፋ በአስተናጋጅ ሀገራት ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ አልገባም ማለት አይችልም” — የጋና የስፖርት ሚኒስትርሚኒስትሩ ኮፊ አዳምስ፤ የጋና ብሔራዊ ቡድን አምበል ቶማስ ፓርቴይ በካናዳ ቪዛ በመከልከሉ የጥቁር ከዋክብቶች የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታ... 13.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-13T19:35+0300
2026-06-13T19:35+0300
2026-06-13T19:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0d/4316473_0:0:640:360_1920x0_80_0_0_6a69cef570e4ed5701cbba5ae5316d4e.jpg
"ፊፋ በአስተናጋጅ ሀገራት ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ አልገባም ማለት አይችልም” — የጋና የስፖርት ሚኒስትርሚኒስትሩ ኮፊ አዳምስ፤ የጋና ብሔራዊ ቡድን አምበል ቶማስ ፓርቴይ በካናዳ ቪዛ በመከልከሉ የጥቁር ከዋክብቶች የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታ እንደሚያመልጠው መረጋገጡን ተከትሎ ፊፋ በሰጠው ምላሽ እንዳዘኑ ተናግረዋል።የዓለም አቀፍ እግር ኳስ መሪ ድርጅት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤ በአስተናጋጅ ሀገራት "ኢሚግሬሽን ሂደት ተሳትፎ የለኝም” ሲል ገልጿል። ኮፊ አዳምስ፤ “ፊፋ በአስተናጋጅ ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ አልገባም ማለት አይችልም...እንዲህ ዓይነት ደካማ መግለጫ ማውጣቱ እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው” ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
"ፊፋ በአስተናጋጅ ሀገራት ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ አልገባም ማለት አይችልም” — የጋና የስፖርት ሚኒስትር
Sputnik አፍሪካ
"ፊፋ በአስተናጋጅ ሀገራት ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ አልገባም ማለት አይችልም” — የጋና የስፖርት ሚኒስትር
2026-06-13T19:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0d/4316473_80:0:560:360_1920x0_80_0_0_7431c970e3cb4ec24b6a6b77ff44a4e3.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
"ፊፋ በአስተናጋጅ ሀገራት ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ አልገባም ማለት አይችልም” — የጋና የስፖርት ሚኒስትር
19:35 13.06.2026 (የተሻሻለ: 19:44 13.06.2026) "ፊፋ በአስተናጋጅ ሀገራት ውስጣዊ ጉዳይ ጣልቃ አልገባም ማለት አይችልም” — የጋና የስፖርት ሚኒስትር
ሚኒስትሩ ኮፊ አዳምስ፤ የጋና ብሔራዊ ቡድን አምበል ቶማስ ፓርቴይ በካናዳ ቪዛ በመከልከሉ የጥቁር ከዋክብቶች የዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ጨዋታ እንደሚያመልጠው መረጋገጡን ተከትሎ ፊፋ በሰጠው ምላሽ እንዳዘኑ ተናግረዋል።
የዓለም አቀፍ እግር ኳስ መሪ ድርጅት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፤ በአስተናጋጅ ሀገራት "ኢሚግሬሽን ሂደት ተሳትፎ የለኝም” ሲል ገልጿል።
ኮፊ አዳምስ፤ “ፊፋ በአስተናጋጅ ሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ አልገባም ማለት አይችልም...እንዲህ ዓይነት ደካማ መግለጫ ማውጣቱ እጅግ በጣም አሳዛኝ ነው” ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X