https://amh.sputniknews.africa/20260613/4316369.html
“አፍሪካውያንን በአፍሪካውያን ለመዳኘት የሚያስችሉ አሠራሮች አሉን” — ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ
“አፍሪካውያንን በአፍሪካውያን ለመዳኘት የሚያስችሉ አሠራሮች አሉን” — ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
“አፍሪካውያንን በአፍሪካውያን ለመዳኘት የሚያስችሉ አሠራሮች አሉን” — ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ“አይሲሲ በአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ከፍተኛ የዘር ማጥፋት እና አሰቃቂ ወንጀሎችን መዳኘት የሚችሉ የዳኝነት ተቋማት መኖራቸውን ከግምት ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል”... 13.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-13T18:52+0300
2026-06-13T18:52+0300
2026-06-13T18:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0d/4316216_0:0:1920:1080_1920x0_80_0_0_46bacb84199092fbd94f8cf6c9da86fb.jpg
“አፍሪካውያንን በአፍሪካውያን ለመዳኘት የሚያስችሉ አሠራሮች አሉን” — ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ“አይሲሲ በአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ከፍተኛ የዘር ማጥፋት እና አሰቃቂ ወንጀሎችን መዳኘት የሚችሉ የዳኝነት ተቋማት መኖራቸውን ከግምት ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል” ሲሉ አቼሮ ዴቪድ ሙፉአይያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።አኅጉሪቱ የአፍሪካ የፍትሕ እና የሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት፣ የአፍሪካ ቻርተር እና ሌሎች የሕግ መሣሪያዎች ያሏት በመሆኑ፤ የአይሲሲ ሚና “ማሟያ ብቻ እንጂ አስገዳጅ ላይሆን ይችላል” ሲሉ አክለዋል። ጉዳዮች “በአፍሪካ ደረጃ እንዴት እንደሚታዩ” የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
“አፍሪካውያንን በአፍሪካውያን ለመዳኘት የሚያስችሉ አሠራሮች አሉን” — ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
“አፍሪካውያንን በአፍሪካውያን ለመዳኘት የሚያስችሉ አሠራሮች አሉን” — ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ
2026-06-13T18:52+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0d/4316216_240:0:1680:1080_1920x0_80_0_0_deeeb6dc400e245dddc6b58234c1622e.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“አፍሪካውያንን በአፍሪካውያን ለመዳኘት የሚያስችሉ አሠራሮች አሉን” — ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ
18:52 13.06.2026 (የተሻሻለ: 18:54 13.06.2026) “አፍሪካውያንን በአፍሪካውያን ለመዳኘት የሚያስችሉ አሠራሮች አሉን” — ኬንያዊ የሕግ ባለሙያ
“አይሲሲ በአፍሪካ ሀገራት ውስጥ ከፍተኛ የዘር ማጥፋት እና አሰቃቂ ወንጀሎችን መዳኘት የሚችሉ የዳኝነት ተቋማት መኖራቸውን ከግምት ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል” ሲሉ አቼሮ ዴቪድ ሙፉአይያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
አኅጉሪቱ የአፍሪካ የፍትሕ እና የሰብዓዊ መብቶች ፍርድ ቤት፣ የአፍሪካ ቻርተር እና ሌሎች የሕግ መሣሪያዎች ያሏት በመሆኑ፤ የአይሲሲ ሚና “ማሟያ ብቻ እንጂ አስገዳጅ ላይሆን ይችላል” ሲሉ አክለዋል።
ጉዳዮች “በአፍሪካ ደረጃ እንዴት እንደሚታዩ” የበለጠ ለማወቅ ቪዲዮውን ይመልከቱ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X