https://amh.sputniknews.africa/20260613/4316145.html
ኢትዮጵያ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር ከስምንት ቢሊዮን በላይ ችግኞችን አዘጋጀች
ኢትዮጵያ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር ከስምንት ቢሊዮን በላይ ችግኞችን አዘጋጀች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር ከስምንት ቢሊዮን በላይ ችግኞችን አዘጋጀችጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዓመታዊውን የችግኝ ተከላ ዘመቻ አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት፤ “...አረንጓዴ ለሆነች ነገ፣ ሁላችንም ተስፋን እንትከል!"... 13.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-13T18:35+0300
2026-06-13T18:35+0300
2026-06-13T18:44+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0d/4315992_1:0:847:476_1920x0_80_0_0_6de8b212c77cc9fcc0d913f95d19abca.jpg
ኢትዮጵያ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር ከስምንት ቢሊዮን በላይ ችግኞችን አዘጋጀችጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዓመታዊውን የችግኝ ተከላ ዘመቻ አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት፤ “...አረንጓዴ ለሆነች ነገ፣ ሁላችንም ተስፋን እንትከል!" ብለዋል። በ2011 ዓ.ም የተጀመረው የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ተነሳሽነት፤ በከፍተኛ ሕዝባዊ ተሳትፎ የተራቆቱ መሬቶችን ወደነበሩበት በመመለስ፣ የደን ሽፋንን በማሳደግ፣ ብዝኃ ሕይወትን በመጠበቅ እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ረገድ አስተዋጽኦ እያደረገ ነው። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ኢትዮጵያ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር ከስምንት ቢሊዮን በላይ ችግኞችን አዘጋጀች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር ከስምንት ቢሊዮን በላይ ችግኞችን አዘጋጀች
2026-06-13T18:35+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0d/4315992_107:0:742:476_1920x0_80_0_0_8d2341da92c31c5d6b640e3797e4e601.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር ከስምንት ቢሊዮን በላይ ችግኞችን አዘጋጀች
18:35 13.06.2026 (የተሻሻለ: 18:44 13.06.2026) ኢትዮጵያ ለዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ-ግብር ከስምንት ቢሊዮን በላይ ችግኞችን አዘጋጀች
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዓመታዊውን የችግኝ ተከላ ዘመቻ አስመልክቶ ባስተላለፉት መልዕክት፤ “...አረንጓዴ ለሆነች ነገ፣ ሁላችንም ተስፋን እንትከል!" ብለዋል።
በ2011 ዓ.ም የተጀመረው የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ተነሳሽነት፤ በከፍተኛ ሕዝባዊ ተሳትፎ የተራቆቱ መሬቶችን ወደነበሩበት በመመለስ፣ የደን ሽፋንን በማሳደግ፣ ብዝኃ ሕይወትን በመጠበቅ እና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ረገድ አስተዋጽኦ እያደረገ ነው።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X