በሩሲያ ጎባጣው ዓሣ ነባሪ በመጀመሪያ የነፍስ ማዳን ሙከራ እላዩ ላይ ከተተበተበ ገመድ ተላቀቀ

ሰብስክራይብ

#viral | በሩሲያ ጎባጣው ዓሣ ነባሪ በመጀመሪያ የነፍስ ማዳን ሙከራ እላዩ ላይ ከተተበተበ ገመድ ተላቀቀ

​ ዝናብ፣ ብርቱ ንፋስ እና ማዕበል በነበረበት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ የተካሄደው የነፍስ አድን ሥራ፤ በአካባቢው ከሚከበረው "የዓሣ ነባሪ ቀን" ጋር መግጠሙ ልዩ ትርጉም ሰጥቶታል።

​ ሙርማንስክ፣ ባረንትስ ባሕር

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0