“በቆዳዬ እኮራለሁ” — ዓለም አቀፍ የአልቢኒዝም ግንዛቤ ቀን
16:46 13.06.2026 (የተሻሻለ: 16:54 13.06.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
“በቆዳዬ እኮራለሁ” — ዓለም አቀፍ የአልቢኒዝም ግንዛቤ ቀን
እ.አ.አ ሰኔ 13 በየዓመቱ የሚከበረው ይህ ዕለት፤ ከአልቢኒዝም ጋር የሚኖሩ ሰዎችን ሰብዓዊ መብት፣ ክብር እና ዓለም አቀፋዊ ዕይታ ለማሳደግ ታስቦ የሚውል ነው።
የዕለቱ ዋና ትኩረት፦
በቀለም ላይ የተመሠረተ መድልዎ ላይ ዘመቻ ማድረግ፣
ከዚህ የዘረመል ሁኔታ ጋር ተያይዘው በሚከሰቱ የቆዳ እና የዕይታ የጤና ችግሮች ዙሪያ ግንዛቤን ማሳደግ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ ቀኑን አስመልክቶ የአልቢኖ (ሻሾ) ተጠቂነቱን አሸንፎ ዓለም አቀፍ ታዋቂነትን ስላሳካው ማሊያዊ ሙዚቀኛ ሳሊፍ ኬታ ያዘጋጀውን ጥንቅር ይመልከቱ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X