የኢራን እና የአሜሪካ የሰላም ስምምነት በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ ሊጠናቀቅ እንደሚችል የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ገለጹ

© telegram sputnik_ethiopiaየኢራን እና የአሜሪካ የሰላም ስምምነት በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ ሊጠናቀቅ እንደሚችል የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ገለጹ
የኢራን እና የአሜሪካ የሰላም ስምምነት በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ ሊጠናቀቅ እንደሚችል የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ገለጹ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.06.2026
ሰብስክራይብ

የኢራን እና የአሜሪካ የሰላም ስምምነት በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ ሊጠናቀቅ እንደሚችል የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ገለጹ

ፓኪስታን በሚቀጥሉት 24 ሰዓታት ውስጥ ለሚከናወነው የአሜሪካ እና የኢራን የሰላም ስምምነት የዲጂታል (የኤሌክትሮኒክስ) ፊርማ ሥነ-ሥርዓት ዝግጅቷን አጠናቀለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ሸህባዝ ሻሪፍ ተናግረዋል።

የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሌሎች ንግግሮች፦

የስምምነቱ ፊርማ ከተከናወነ በኋላ በሚቀጥለው ሳምንት የቴክኒክ ደረጃ ውይይቶች ይካሄዳሉ ተብሎ ታቅዷል።

ፓኪስታን አሜሪካ እና ኢራን በኢስላማባድ ለተደረገው ውይይት ላሳዩት ቁርጠኝነት አድናቆቷን ትገልጻለች።

ሻሪፍ ለሂደቱ ድጋፍ ላደረጉ የክልሉ ሀገራትም ምሥጋና አቅርበዋል።

ስምምነቱ ለዘላቂ ሰላም መሠረት ሊጥል እንደሚችል ገልጸዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0