https://amh.sputniknews.africa/20260613/4314310.html
ኢትዮጵያ በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ 1,655 ዜጎቿ ምሕረት አንዲያገኙ ማስቻሏን አስታወቀች
ኢትዮጵያ በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ 1,655 ዜጎቿ ምሕረት አንዲያገኙ ማስቻሏን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ 1,655 ዜጎቿ ምሕረት አንዲያገኙ ማስቻሏን አስታወቀች ምሕረቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሪያድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በጅዳ ከሚገኘው ቆንስላ ጽ/ቤት ጋር በመቀናጀት ባደረገው ተከታታይ... 13.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-13T15:24+0300
2026-06-13T15:24+0300
2026-06-13T15:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0d/4314157_0:153:1280:873_1920x0_80_0_0_6565efd315ab0d6dc88d59d70e3ceeb9.jpg
ኢትዮጵያ በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ 1,655 ዜጎቿ ምሕረት አንዲያገኙ ማስቻሏን አስታወቀች ምሕረቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሪያድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በጅዳ ከሚገኘው ቆንስላ ጽ/ቤት ጋር በመቀናጀት ባደረገው ተከታታይ የዲፕሎማሲ ጥረት መገኘቱ ተገልጿል። በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ እንደሆነ እና መፍትሄ ያላገኙ ሌሎች ጉዳዮችን ለመፍታት የዲፕሎማሲ ሂደቶች እንደቀጠሉ ሚኒስቴሩ አክሏል። ሚኒስቴሩ፤ ሕገ-ወጥ አዘዋዋሪዎችን የሕግ ተጠያቂ ለማድረግ የተጀመሩ ጥረቶች እንደሚጠናከሩ አስታውቋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0d/4314157_0:33:1280:993_1920x0_80_0_0_e8cacd550068fc6b18b723a1be889dde.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ኢትዮጵያ በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ 1,655 ዜጎቿ ምሕረት አንዲያገኙ ማስቻሏን አስታወቀች
15:24 13.06.2026 (የተሻሻለ: 15:34 13.06.2026) ኢትዮጵያ በዜጋ ተኮር ዲፕሎማሲ ሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ 1,655 ዜጎቿ ምሕረት አንዲያገኙ ማስቻሏን አስታወቀች
ምሕረቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በሪያድ ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና በጅዳ ከሚገኘው ቆንስላ ጽ/ቤት ጋር በመቀናጀት ባደረገው ተከታታይ የዲፕሎማሲ ጥረት መገኘቱ ተገልጿል።
በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ኢትዮጵያውያንን ሁኔታ በቅርበት እየተከታተለ እንደሆነ እና መፍትሄ ያላገኙ ሌሎች ጉዳዮችን ለመፍታት የዲፕሎማሲ ሂደቶች እንደቀጠሉ ሚኒስቴሩ አክሏል።
ሚኒስቴሩ፤ ሕገ-ወጥ አዘዋዋሪዎችን የሕግ ተጠያቂ ለማድረግ የተጀመሩ ጥረቶች እንደሚጠናከሩ አስታውቋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X