https://amh.sputniknews.africa/20260613/4313837.html
“ስፑትኒክ በአዲስ አበባ ቢሮው አማካኝነት ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያን ስኬቶች በማስተዋወቅ ረገድ የተጫወተውን ሚና እናደንቃለን” — የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
“ስፑትኒክ በአዲስ አበባ ቢሮው አማካኝነት ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያን ስኬቶች በማስተዋወቅ ረገድ የተጫወተውን ሚና እናደንቃለን” — የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
Sputnik አፍሪካ
“ስፑትኒክ በአዲስ አበባ ቢሮው አማካኝነት ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያን ስኬቶች በማስተዋወቅ ረገድ የተጫወተውን ሚና እናደንቃለን” — የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓና አሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር መለስ ዓለም፤... 13.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-13T14:27+0300
2026-06-13T14:27+0300
2026-06-13T14:34+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0d/4313343_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_b23ba35f899c67a7045c8ea73eef40f5.jpg
“ስፑትኒክ በአዲስ አበባ ቢሮው አማካኝነት ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያን ስኬቶች በማስተዋወቅ ረገድ የተጫወተውን ሚና እናደንቃለን” — የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓና አሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር መለስ ዓለም፤ የስፑትኒክ አፍሪካ አዲስ አበባ ቢሮ የኢትዮጵያን ለውጥ ለዓለም በማሳወቅ ረገድ እየተጫወተ ያለውን ሚና፤ የሩሲያን ቀን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር አወድሰዋል። አክለውም “በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለው ትስስር ለሁለቱ ታላላቅ ሀገሮች ብልጽግናና ዕድገት በማምጣት ማደጉን ቀጥሏል” ብለዋል። ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0d/4313343_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_2bae69ee4afc1ce54aca2258264badcb.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“ስፑትኒክ በአዲስ አበባ ቢሮው አማካኝነት ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያን ስኬቶች በማስተዋወቅ ረገድ የተጫወተውን ሚና እናደንቃለን” — የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
14:27 13.06.2026 (የተሻሻለ: 14:34 13.06.2026) “ስፑትኒክ በአዲስ አበባ ቢሮው አማካኝነት ባለፉት ዓመታት የኢትዮጵያን ስኬቶች በማስተዋወቅ ረገድ የተጫወተውን ሚና እናደንቃለን” — የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአውሮፓና አሜሪካ ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል አምባሳደር መለስ ዓለም፤ የስፑትኒክ አፍሪካ አዲስ አበባ ቢሮ የኢትዮጵያን ለውጥ ለዓለም በማሳወቅ ረገድ እየተጫወተ ያለውን ሚና፤ የሩሲያን ቀን አስመልክቶ ባደረጉት ንግግር አወድሰዋል።
አክለውም “በኢትዮጵያና በሩሲያ መካከል ያለው ትስስር ለሁለቱ ታላላቅ ሀገሮች ብልጽግናና ዕድገት በማምጣት ማደጉን ቀጥሏል” ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

