ሴራሊዮን የአሉሚኒየም ማዕድን ክምችቶችን እንድታጠና ለሩሲያ ግብዣ አቀረበች

© telegram sputnik_ethiopiaሴራሊዮን የአሉሚኒየም ማዕድን ክምችቶችን እንድታጠና ለሩሲያ ግብዣ አቀረበች
ሴራሊዮን የአሉሚኒየም ማዕድን ክምችቶችን እንድታጠና ለሩሲያ ግብዣ አቀረበች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.06.2026
ሰብስክራይብ
ሴራሊዮን የአሉሚኒየም ማዕድን ክምችቶችን እንድታጠና ለሩሲያ ግብዣ አቀረበች


የሴራሊዮን ብሔራዊ ማዕድናት ኤጀንሲ ሰብሳቢ ሃጂ ዳቦ፤ "ይህን ሥራ ለማከናወን ፈቃደኛ ከሆነ የሩሲያ ኩባንያ ጋር ከተባበርን፤ የተፈጥሮ ሀብቱን ጥቅም ላይ ለማዋል የሚያስችሉ ሰፊ ዕድሎች ይፈጠራሉ"ለስፑትኒክ ተናግረዋል።


​ ሁለቱ አገራት እ.ኤ.አ በ2024 የትብብር ስምምነት ሰነዶችን የተፈራረሙ ሲሆን ሰብሳቢው ይህ የትብብር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበዋል።


​"የሩሲያ ተወካዮች በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንደሚጎበኙን ተስፋ እናደርጋለን" ሲሉም አክለዋል።


በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0