የሐዋሳ ሐይቅ ዳርቻን የኢትዮጵያና የምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የቱሪስት መዳረሻ ያደርጋል የተባለ የልማት ፕሮጀክት ተጀመረ
13:35 13.06.2026 (የተሻሻለ: 13:44 13.06.2026)

© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የሐዋሳ ሐይቅ ዳርቻን የኢትዮጵያና የምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚ የቱሪስት መዳረሻ ያደርጋል የተባለ የልማት ፕሮጀክት ተጀመረ
3.2 ቢሊዮን ብር የሚፈጀው የፕሮጀክቱ የመጀመሪያ ምዕራፍ ግንባታ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል።
ግንባታው በሦስት ምዕራፍ ተከፋፍሎ የሚከናወን ሲሆን የመጀመሪያውን ምዕራፍ በስድስት ወራት ጊዜ ውስጥ ለማጠናቀቅ ታቅዷል።
◻ ፕሮጀክቱ አረንጓዴ ልማት፣ የእግረኛ መንገድ፣ የብስክሌት መንገድ እና የመዝናኛ ስፍራን ጨምሮ ሌሎች መሠረተ ልማቶችን ያካትታል።
12 ኪሜ የሚሸፍነው የሐዋሳ ሐይቅ ልማት፤ በማኅበረሰብ እና በመንግሥት ተሳትፎ ወጪው እንደሚሸፈን ተገልጿል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

1/2
© telegram sputnik_ethiopia

2/2
© telegram sputnik_ethiopia
1/2
© telegram sputnik_ethiopia
2/2
© telegram sputnik_ethiopia