https://amh.sputniknews.africa/20260613/4311829.html
“የአሜሪካ የምስጢር ሰነዶች ሩሲያ ስለ አደገኛ ወታደራዊ-ባዮሎጂካዊ እንቅስቃሴዎች የሰጠችውን ማስጠንቀቂያ ያረጋግጣሉ” — ማሪያ ዛካሮቫ
“የአሜሪካ የምስጢር ሰነዶች ሩሲያ ስለ አደገኛ ወታደራዊ-ባዮሎጂካዊ እንቅስቃሴዎች የሰጠችውን ማስጠንቀቂያ ያረጋግጣሉ” — ማሪያ ዛካሮቫ
Sputnik አፍሪካ
“የአሜሪካ የምስጢር ሰነዶች ሩሲያ ስለ አደገኛ ወታደራዊ-ባዮሎጂካዊ እንቅስቃሴዎች የሰጠችውን ማስጠንቀቂያ ያረጋግጣሉ” — ማሪያ ዛካሮቫበቅርቡ ሚስጥራዊነታቸው የተነሳው የአሜሪካ የመረጃ ሰነዶች፤ ዋሽንግተን በዩክሬን እና በሌሎች ሀገሮች ስለምታካሂዳቸው... 13.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-13T12:02+0300
2026-06-13T12:02+0300
2026-06-13T12:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0d/4311676_0:67:1280:787_1920x0_80_0_0_9f6399ba319b40bbaa88b7f3f352d47c.jpg
“የአሜሪካ የምስጢር ሰነዶች ሩሲያ ስለ አደገኛ ወታደራዊ-ባዮሎጂካዊ እንቅስቃሴዎች የሰጠችውን ማስጠንቀቂያ ያረጋግጣሉ” — ማሪያ ዛካሮቫበቅርቡ ሚስጥራዊነታቸው የተነሳው የአሜሪካ የመረጃ ሰነዶች፤ ዋሽንግተን በዩክሬን እና በሌሎች ሀገሮች ስለምታካሂዳቸው የባዮሎጂካል ላቦራቶሪ (ባዮ-ላብ) እንቅስቃሴዎች ሩሲያ ለረጅም ጊዜ ስታነሳው የነበረውን ሥጋት ትክክለኛነት የሚያረጋግጡ መሆናቸውን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ገልጸዋል።“እነዚህ ላቦራቶሪዎች አንትራክስ፣ ቱላሬሚያ፣ የአሳማ ጉንፋን፣ የማርበርግ እና የኢቦላ ትኩሳት፣ ቸነፈር እንዲሁም ሌሎችንም አደገኛ በሽታ አምጪ ተህዋስያንን ሲያጠኑ ነበር፤ ይህንንም የሩሲያ የውጭ ጉዳይ እና የመከላከያ ሚኒስቴሮች በተደጋጋሚ አስጠንቅቀዋል” ብለዋል።አሜሪካ በዩክሬን የሚገኙ 40 ላቦራቶሪዎችን ጨምሮ ከ30 በላይ በሚሆኑ ሀገሮች ውስጥ ከ120 በላይ ለሚሆኑ ባዮ-ላቦራቶሪዎች እና ወታደራዊ ተቋማት፤ ያለምንም ውጫዊ ቁጥጥር የገንዘብ ድጋፍና የትብብር ሥራዎችን ስታከናውን መቆየቷን፤ ይፋ የሆኑት ሰነዶች አሳይተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0d/4311676_72:0:1209:853_1920x0_80_0_0_12bf6f60ea8ffcd7afa673f94de73599.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
“የአሜሪካ የምስጢር ሰነዶች ሩሲያ ስለ አደገኛ ወታደራዊ-ባዮሎጂካዊ እንቅስቃሴዎች የሰጠችውን ማስጠንቀቂያ ያረጋግጣሉ” — ማሪያ ዛካሮቫ
12:02 13.06.2026 (የተሻሻለ: 12:04 13.06.2026) “የአሜሪካ የምስጢር ሰነዶች ሩሲያ ስለ አደገኛ ወታደራዊ-ባዮሎጂካዊ እንቅስቃሴዎች የሰጠችውን ማስጠንቀቂያ ያረጋግጣሉ” — ማሪያ ዛካሮቫ
በቅርቡ ሚስጥራዊነታቸው የተነሳው የአሜሪካ የመረጃ ሰነዶች፤ ዋሽንግተን በዩክሬን እና በሌሎች ሀገሮች ስለምታካሂዳቸው የባዮሎጂካል ላቦራቶሪ (ባዮ-ላብ) እንቅስቃሴዎች ሩሲያ ለረጅም ጊዜ ስታነሳው የነበረውን ሥጋት ትክክለኛነት የሚያረጋግጡ መሆናቸውን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ማሪያ ዛካሮቫ ገልጸዋል።
“እነዚህ ላቦራቶሪዎች አንትራክስ፣ ቱላሬሚያ፣ የአሳማ ጉንፋን፣ የማርበርግ እና የኢቦላ ትኩሳት፣ ቸነፈር እንዲሁም ሌሎችንም አደገኛ በሽታ አምጪ ተህዋስያንን ሲያጠኑ ነበር፤ ይህንንም የሩሲያ የውጭ ጉዳይ እና የመከላከያ ሚኒስቴሮች በተደጋጋሚ አስጠንቅቀዋል” ብለዋል።
አሜሪካ በዩክሬን የሚገኙ 40 ላቦራቶሪዎችን ጨምሮ ከ30 በላይ በሚሆኑ ሀገሮች ውስጥ ከ120 በላይ ለሚሆኑ ባዮ-ላቦራቶሪዎች እና ወታደራዊ ተቋማት፤ ያለምንም ውጫዊ ቁጥጥር የገንዘብ ድጋፍና የትብብር ሥራዎችን ስታከናውን መቆየቷን፤ ይፋ የሆኑት ሰነዶች አሳይተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X