“አሜሪካ እና እስራኤል በዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ላይ በተለየ መልኩ ተፅዕኖ እያሳደሩ ነው” — አልጄሪያዊ ተመራማሪ

© telegram sputnik_ethiopia“አሜሪካ እና እስራኤል በዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ላይ በተለየ መልኩ ተፅዕኖ እያሳደሩ ነው” — አልጄሪያዊ ተመራማሪ
“አሜሪካ እና እስራኤል በዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ላይ በተለየ መልኩ ተፅዕኖ እያሳደሩ ነው” — አልጄሪያዊ ተመራማሪ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 13.06.2026
ሰብስክራይብ

“አሜሪካ እና እስራኤል በዓለም አቀፉ የወንጀል ፍርድ ቤት ላይ በተለየ መልኩ ተፅዕኖ እያሳደሩ ነው” — አልጄሪያዊ ተመራማሪ

አሜሪካ እና እስራኤል “በጋዛ ለተፈጸሙ ወንጀሎች” የቀረበባቸውን ክስ መታገስ እንዳልቻሉ የፖለቲካ ሶሺዮሎጂ ተመራማሪው አህመድ ሩአጂያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።

ተመራማሪው አፅንኦት ሰጥተው እንደተናገሩት፤ የፍርድ ቤቱ ዋና ዓቃቤ ሕግ ካሪም ኻን ከኃላፊነታቸው የታገዱት በዋሽንግተን እና በቴል አቪቭ “በተቀነባበረ ሴራ” ነው።

“ለእነሱ ዓለም አቀፍ ሕግ መተግበር ያለበት በደሃ እና በተበዳዮች ላይ ብቻ እንጂ፤ በጥቃት አድራሾች ላይ አይደለም” ብለዋል።

ካሪም ኻን የቀረበባቸውን የፆታዊ ሥነ-ምግባር ጉድለት ክስ ተከትሎ ከኃላፊነታቸው መታገዳቸው ይታወሳል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0