የአሜሪካ ባዮሎጂካል ላቦራቶሪዎች ምስጢር ይፋ መሆን 'ቀጣዩን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ መስፋፋት ክርክር' ሊቀሰቅስ እንደሚችል ተገለጸ
10:50 13.06.2026 (የተሻሻለ: 11:15 13.06.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የአሜሪካ ባዮሎጂካል ላቦራቶሪዎች ምስጢር ይፋ መሆን 'ቀጣዩን የኒውክሌር ጦር መሣሪያ መስፋፋት ክርክር' ሊቀሰቅስ እንደሚችል ተገለጸ
የቀድሞው የ"ኤግዚኪዩቲቭ ኢንተለጀንስ ሪቪው" የዋይት ኋውስ ዘጋቢ ዊሊያም ጆንስ ለስፑትኒክ እንደተናገሩት፤ በውጭ ሀገራት ከሚገኙት የአሜሪካ የባዮሎጂ ላቦራቶሪዎች (ባዮላቦች) ጋር የተያያዙ ምስጢራዊ ሰነዶች መውጣት ከፍተኛ ዓለም አቀፍ አንድምታ ይኖረዋል።
ጉዳዩ በኬሚካላዊ እና ባዮሎጂካዊ የጦር መሣሪያዎች ዙሪያ አዲስ ዓለም አቀፍ ክርክር እና ውይይት ሊቀሰቅስ እንደሚችል ያምናሉ።
ዋና ዋና ነጥቦች፦
• የጊዜ ሰሌዳው አንድምታ፦ የመረጃዎቹ ይፋ መሆን የትራምፕ አስተዳደር “ለዩክሬን ቀውስ የድርድር መፍትሄ ለመፈለግ” በሚያደረገው ጥረት ውስጥ መታየት ያለበት ጉዳይ ነው።
• የተዘነጉ ማስረጃዎች፦ ሩሲያ የእነዚህን ባዮላቦራቶሪዎች መኖር አስመልክቶ በተደጋጋሚ ማስረጃ ብታቀርብም፤ ጉዳዩ ሙሉ በሙሉ ችላ ተብሎ ቆይቷል።
• የአሜሪካ ፖሊሲ ለውጥ፦ አሜሪካ ውሎ አድሮ ለወታደራዊ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ የባዮላብ ምርምሮችን በገንዘብ የመደገፍ ግልጽ ፍላጎት እንደነበራት ከተረጋገጠ፤ በዋሽንግተን የውጭ ፖሊሲ ላይ “እውነተኛ ለውጦች” ሊመጡ ይችላሉ።
"የኬሚካላዊ እና ባዮሎጂካዊ መሣሪያዎች ጉዳይ፤ ስለ ኒውክሌር መሣሪያዎች ስርጭት እንደሚደረገው ውይይት ሁሉ ጠንካራ ዓለም አቀፍ ክርክር ሊደረግበት ይገባል። ይህ ሂደት የኬሚካላዊ እና ባዮሎጂካዊ ጦርነትን ለመከላከል የጸና ዓለም አቀፍ ሕግ ሊያመጣ ይችላል የሚል ተስፋ አለኝ።"
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X