ኢራን በምዕራብ እስያ ትልቁን የካንሰር ማዕከል ከፈተች

ሰብስክራይብ

ኢራን በምዕራብ እስያ ትልቁን የካንሰር ማዕከል ከፈተች

​ ቴህራን ይህን የካንሰር ማዕከል መርቃ የከፈተችው፤ አሜሪካ እና እስራኤል በሀገሪቱ ላይ ወታደራዊ ጥቃት ማድረሳቸውን በቀጠሉበት ወቅት ነው።

​ ኢራናውያን ሐኪሞች ማዕቀብ እና የውጭ ጥቃቶችን ተቋቁመው፤ የላቀ ቴክኖሎጂ፣ ዘመናዊ ቀዶ ጥገና እና የጨረር ህክምናን በመጠቀም ከዓለም ገዳይ በሽታዎች አንዱን እያከሙ ይገኛሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0