https://amh.sputniknews.africa/20260613/4310026.html
ፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦች "በዓለም አቀፍ ደረጃ ከዶላር መላቀቅን አፋጥነዋል" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
ፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦች "በዓለም አቀፍ ደረጃ ከዶላር መላቀቅን አፋጥነዋል" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦች "በዓለም አቀፍ ደረጃ ከዶላር መላቀቅን አፋጥነዋል" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያሩሲያ በምዕራባውያን ማዕቀቦች ላይ "በጥንካሬ እና በኩራት ቆማለች።” ሲሉ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ተመራማሪ ዳዊት መዝገበ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል፡፡... 13.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-13T08:04+0300
2026-06-13T08:04+0300
2026-06-13T08:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0d/4309873_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_b878dc39671b334f9a5ecb2cdf827667.jpg
ፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦች "በዓለም አቀፍ ደረጃ ከዶላር መላቀቅን አፋጥነዋል" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያሩሲያ በምዕራባውያን ማዕቀቦች ላይ "በጥንካሬ እና በኩራት ቆማለች።” ሲሉ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ተመራማሪ ዳዊት መዝገበ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል፡፡ በተጨማሪም የምዕራባውያን ፖሊሲ ከባድ ተቃራኒ ውጤት ማምጣቱን ተናጋሪው አጽንኦት ሰጥተዋል።ተመራማሪው "ይህ ሁኔታ የአሜሪካ ኢኮኖሚ ውድቀትን አፋጥኖታል" ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦች "በዓለም አቀፍ ደረጃ ከዶላር መላቀቅን አፋጥነዋል" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
Sputnik አፍሪካ
ፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦች "በዓለም አቀፍ ደረጃ ከዶላር መላቀቅን አፋጥነዋል" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
2026-06-13T08:04+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0d/4309873_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_c382db773d6962f965d84866cbfa225a.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦች "በዓለም አቀፍ ደረጃ ከዶላር መላቀቅን አፋጥነዋል" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
08:04 13.06.2026 (የተሻሻለ: 08:14 13.06.2026) ፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦች "በዓለም አቀፍ ደረጃ ከዶላር መላቀቅን አፋጥነዋል" - ኢትዮጵያዊ ባለሙያ
ሩሲያ በምዕራባውያን ማዕቀቦች ላይ "በጥንካሬ እና በኩራት ቆማለች።” ሲሉ በዲላ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ተመራማሪ ዳዊት መዝገበ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል፡፡
በተጨማሪም የምዕራባውያን ፖሊሲ ከባድ ተቃራኒ ውጤት ማምጣቱን ተናጋሪው አጽንኦት ሰጥተዋል።
ተመራማሪው "ይህ ሁኔታ የአሜሪካ ኢኮኖሚ ውድቀትን አፋጥኖታል" ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X