- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ መለያ የያዘው አዲሱ ሰሌዳ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያን ዓለም አቀፍ መለያ የያዘው አዲሱ ሰሌዳ

በአጼ ምኒልክ ዘመነ መንግሥት በ1900ዓ.ም መኪናን ወደ አገሯ በማስገባት በአፍሪካ ቀዳሚ ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ፣ ለዘመናት የዘለቀውን የሰሌዳ አጠቃቀም ሥርዓቷን ወደ ዓለም አቀፍ ደረጃ አሸጋግራለች።

በቬና ስምምነት መሠረት “ETH” እና “ኢት” የሚሉ የእንግሊዝኛ እና አማርኛ መለያዎችን ያካተተው ይህ አገልግሎት ምን የተለየ እንደሚያደርገው ከስፑትኒክ አፍሪካ የቪዲዮ ጥንቅር ይረዱ፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0