https://amh.sputniknews.africa/20260612/4309231.html
ከቅድመ-ሁኔታዎች ጋር ከተያያዘ ዕርዳታ ባሻገር፡ ለአፍሪካ የጤና ዋስትና ሉዓላዊ የፋይናንስ አቅምን መገንባት
ከቅድመ-ሁኔታዎች ጋር ከተያያዘ ዕርዳታ ባሻገር፡ ለአፍሪካ የጤና ዋስትና ሉዓላዊ የፋይናንስ አቅምን መገንባት
Sputnik አፍሪካ
የዚምባብዌ ሪፐብሊክ የኤቦላ ወረርሽኝን ለመከላከል ለአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (አፍሪካ ሲዲሲ) የአንድ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አድርጋለች። 12.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-12T19:45+0300
2026-06-12T19:45+0300
2026-06-12T19:45+0300
drum of changes
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0c/4309072_0:0:1024:576_1920x0_80_0_0_d729e3ce0b3a429a21ab42713e786aa9.png
ከቅድመ-ሁኔታዎች ጋር ከተያያዘ ዕርዳታ ባሻገር፡ ለአፍሪካ የጤና ዋስትና ሉዓላዊ የፋይናንስ አቅምን መገንባት
Sputnik አፍሪካ
የዚምባብዌ ሪፐብሊክ የኤቦላ ወረርሽኝን ለመከላከል ለአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (አፍሪካ ሲዲሲ) የአንድ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አድርጋለች።
“በተበታተነ ሁኔታ ከምንንቀሳቀስ፣ ራሳችንን ለመጠበቅ [ከተለያዩ የጤና ቀውሶች] ካሉን ሀብቶች በመቀነስና በአንድ ላይ በማሰባሰብ፣ ትብብራችንን ማጠናከር፣ ዛሬ ህዝባችንን እየጎዱ ያሉትን የጤና ችግሮች ለመፍታት የሚያስፈልገውን የፋይናንስ አቅም መገንባት አለብን። የዚህ ጥረት አካል በመሆን [አፍሪካውያን ሁሉ] የሚያስፈልገንን ቀጥተኛ የፋይናንስ እቅም መፍጠር እንችላለን” ሲሉ የዚንባብዌ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የፖለቲካ ተንታኙ ላዛረስ ሳዉቲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፣ አፍሪካ የህዝብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን በራስ አቅም ስለመምራቷ የተመለከተ ጉዳይ እንወያያለን። ለዚህም በዚንባብዌ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህርና ተንታኝ ላዛረስ ሳዉቲን አነጋግረናል። በሁለተኛ ጉዳያቸን እ.ኤ.አ. ከሰኔ 11 እስከ 12 ቀን 2026 በአዲስ አበባ የተካሄደውን የመጀመሪያው የአፍሪካ ልማት ተፅዕኖ መድረክ ላይ እናተኩራለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
የዚምባብዌ ሪፐብሊክ የኤቦላ ወረርሽኝን ለመከላከል ለአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (አፍሪካ ሲዲሲ) የአንድ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አድርጋለች።በዛሬው የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፣ አፍሪካ የህዝብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን በራስ አቅም ስለመምራቷ የተመለከተ ጉዳይ እንወያያለን። ለዚህም በዚንባብዌ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህርና ተንታኝ ላዛረስ ሳዉቲን አነጋግረናል። በሁለተኛ ጉዳያቸን እ.ኤ.አ. ከሰኔ 11 እስከ 12 ቀን 2026 በአዲስ አበባ የተካሄደውን የመጀመሪያው የአፍሪካ ልማት ተፅዕኖ መድረክ ላይ እናተኩራለን። ሙሉ መረጃውን ለማግኘት በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –Deezer – Spotify – Afripods – Pocket Casts – Podcast Addict – CastBox
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0c/4309072_128:0:896:576_1920x0_80_0_0_20d39dced04fdf048c55972e96eabf3f.pngSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዘላለም ደመሴ
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/0a/02/1773814_65:0:570:505_100x100_80_0_0_7574c267fa138fbedd2aaf2f5916f166.jpg
аудио
ከቅድመ-ሁኔታዎች ጋር ከተያያዘ ዕርዳታ ባሻገር፡ ለአፍሪካ የጤና ዋስትና ሉዓላዊ የፋይናንስ አቅምን መገንባት
ዘላለም ደመሴ
ዘጋቢ እና ፖድካስት አቅራቢ
የዚምባብዌ ሪፐብሊክ የኤቦላ ወረርሽኝን ለመከላከል ለአፍሪካ በሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (አፍሪካ ሲዲሲ) የአንድ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የገንዘብ ድጋፍ አድርጋለች።
“በተበታተነ ሁኔታ ከምንንቀሳቀስ፣ ራሳችንን ለመጠበቅ [ከተለያዩ የጤና ቀውሶች] ካሉን ሀብቶች በመቀነስና በአንድ ላይ በማሰባሰብ፣ ትብብራችንን ማጠናከር፣ ዛሬ ህዝባችንን እየጎዱ ያሉትን የጤና ችግሮች ለመፍታት የሚያስፈልገውን የፋይናንስ አቅም መገንባት አለብን። የዚህ ጥረት አካል በመሆን [አፍሪካውያን ሁሉ] የሚያስፈልገንን ቀጥተኛ የፋይናንስ እቅም መፍጠር እንችላለን” ሲሉ የዚንባብዌ ዩኒቨርሲቲ መምህርና የፖለቲካ ተንታኙ ላዛረስ ሳዉቲ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በዛሬው
የድረም ኦቭ ቼንጅስ ዝግጅታችን፣ አፍሪካ የህዝብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን በራስ አቅም ስለመምራቷ የተመለከተ ጉዳይ እንወያያለን። ለዚህም
በዚንባብዌ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህርና ተንታኝ ላዛረስ ሳዉቲን አነጋግረናል። በሁለተኛ ጉዳያቸን እ.ኤ.አ. ከሰኔ 11 እስከ 12 ቀን 2026 በአዲስ አበባ የተካሄደውን የመጀመሪያው የአፍሪካ ልማት ተፅዕኖ መድረክ ላይ እናተኩራለን።
ሙሉ መረጃውን ለማግኘት
በእንግሊዘኛ ቋንቋ የቀረበውን ፕሮግራም ያዳምጡ:
ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ: Apple Podcasts –
Deezer –
Spotify –
Afripods –
Pocket Casts –
Podcast Addict –
CastBox