የኑክሌር ኃይል ጣቢያ ግንባታ የኢትዮጵያ እና ሩሲያ የቴክኖሎጂ ትብብር ዋነኛ ማሳያ ሊሆን ይችላል - በኢትዮጵያ የሩሲያ የንግድ ተወካይ

ሰብስክራይብ

የኑክሌር ኃይል ጣቢያ ግንባታ የኢትዮጵያ እና ሩሲያ የቴክኖሎጂ ትብብር ዋነኛ ማሳያ ሊሆን ይችላል - በኢትዮጵያ የሩሲያ የንግድ ተወካይ

ያሮስላቭ ታራሲዩክ "የኑክሌር ጣቢያ መገንባት ኢትዮጵያ አስተማማኝ የኤሌክትሪክ ኃይል ምንጭ እንድታገኝ ያስችላታል። ይህም ፋብሪካዎች ያለምንም የሃይል መቆራረጥ ሥራቸውን እንዲያከናውኑ እና ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ይረዳል" ብለዋል።

ተወካዩ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ያነሷቸውን ተጨማሪ ነጥቦች ከቪዲዮው ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0