የሩሲያ የሺህ ዓመት ጉዞ አንድ ወጥ አጠቃላይ ታሪክ ነው ሲሉ ፑቲን ገለፁ

ሰብስክራይብ

የሩሲያ የሺህ ዓመት ጉዞ አንድ ወጥ አጠቃላይ ታሪክ ነው ሲሉ ፑቲን ገለፁ

ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን የሀገሪቱ ታሪክ በሕዝቦቿ ላብ (ጥረት) እና በወታደራዊ ስኬቶች የተገነባ፣ በትውልዶች የተሳሰረ አንድ ወጥ አጠቃላይ ታሪክ መሆኑን በመግለጽ ለሀገሪቱ ዜጎች ለሩሲያ ቀን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላፈዋል፡፡

አንድነት እና ሀገር ወዳድነት ሁልጊዜም የሩሲያውያን ዐቢይ እሴቶች መሆናቸውን የገለጹት ፑቲን፣ ለልዩ ወታደራዊ ዘመቻው ተሳታፊዎች የሚደረገው ሕዝባዊ ድጋፍ ለሀገሪቱ ጀግኖች መንፈሳዊ ምሰሶ መሆኑን ተናግረዋል።

የሩሲያ ጥንካሬ ቀጣይነት ለባህል፣ ለቅርስ እና ለወግ ባለው ክብር ላይ የተመሠረተ ነው ሲሉ ፑቲን አጉልተው አሳይተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0