https://amh.sputniknews.africa/20260612/4305570.html
ሳይንቲስቶች በሕንድ ውቅያኖስ ውስጥ ከ5 ሚሊዮን ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረ ግዙፍ የዓሣ ነባሪ መቃብር አገኙ
ሳይንቲስቶች በሕንድ ውቅያኖስ ውስጥ ከ5 ሚሊዮን ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረ ግዙፍ የዓሣ ነባሪ መቃብር አገኙ
Sputnik አፍሪካ
#viral | ሳይንቲስቶች በሕንድ ውቅያኖስ ውስጥ ከ5 ሚሊዮን ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረ ግዙፍ የዓሣ ነባሪ መቃብር አገኙ እስከ 7 ኪሎ ሜትር በሚደርስ ጥልቀት ላይ በሚገኘው የ"ዲያማንቲና" ክልል ውስጥ የተገኘው ይህ “የሙታን... 12.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-12T15:54+0300
2026-06-12T15:54+0300
2026-06-12T16:04+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0c/4305247_1:0:847:476_1920x0_80_0_0_7f37970c0b97ff05364432f1e33fe134.jpg
#viral | ሳይንቲስቶች በሕንድ ውቅያኖስ ውስጥ ከ5 ሚሊዮን ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረ ግዙፍ የዓሣ ነባሪ መቃብር አገኙ እስከ 7 ኪሎ ሜትር በሚደርስ ጥልቀት ላይ በሚገኘው የ"ዲያማንቲና" ክልል ውስጥ የተገኘው ይህ “የሙታን ከተማ” ወደ 500 የሚጠጉ አፅሞችን ይዟል፤ በቦታው የነበሩት የዓሣ ነባሪዎች ሞት ቢያንስ ከ5.3 ሚሊዮን ዓመታት በፊት የተከሰተ መሆኑን አንድ የሳይንስ መጽሔት ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ሳይንቲስቶች በሕንድ ውቅያኖስ ውስጥ ከ5 ሚሊዮን ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረ ግዙፍ የዓሣ ነባሪ መቃብር አገኙ
Sputnik አፍሪካ
ሳይንቲስቶች በሕንድ ውቅያኖስ ውስጥ ከ5 ሚሊዮን ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረ ግዙፍ የዓሣ ነባሪ መቃብር አገኙ
2026-06-12T15:54+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0c/4305247_107:0:742:476_1920x0_80_0_0_7f671ff5da60bbf22c18e5f3a067c5d0.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሳይንቲስቶች በሕንድ ውቅያኖስ ውስጥ ከ5 ሚሊዮን ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረ ግዙፍ የዓሣ ነባሪ መቃብር አገኙ
15:54 12.06.2026 (የተሻሻለ: 16:04 12.06.2026) #viral | ሳይንቲስቶች በሕንድ ውቅያኖስ ውስጥ ከ5 ሚሊዮን ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረ ግዙፍ የዓሣ ነባሪ መቃብር አገኙ
እስከ 7 ኪሎ ሜትር በሚደርስ ጥልቀት ላይ በሚገኘው የ"ዲያማንቲና" ክልል ውስጥ የተገኘው ይህ “የሙታን ከተማ” ወደ 500 የሚጠጉ አፅሞችን ይዟል፤ በቦታው የነበሩት የዓሣ ነባሪዎች ሞት ቢያንስ ከ5.3 ሚሊዮን ዓመታት በፊት የተከሰተ መሆኑን አንድ የሳይንስ መጽሔት ዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X