የመጀመሪያው ዓመታዊ ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ እና የቴክኖሎጂ ውድድር በአድዋ ድል መታሰቢያ ተከፈተ
10:34 12.06.2026 (የተሻሻለ: 10:44 12.06.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
የመጀመሪያው ዓመታዊ ዓለም አቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ እና የቴክኖሎጂ ውድድር በአድዋ ድል መታሰቢያ ተከፈተ
የፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት የምርምር ጉባኤ እና የቴክኖሎጂ ውድድር፦
ከ16 አገራት የተወጣጡ በርካታ ተመራማሪዎች፣ የቴክኖሎጂ ባለሙያዎችና የፈጠራ ባለቤቶች ይሳተፉበታል፡፡
በምርምርና በቴክኖሎጂ ዘርፍ አዳዲስ ግኝቶች ይቀርባሉ፤ የልምድ ልውውጥ ይደረጋል።
ጉባኤው ከሰኔ 5 እስከ 7 ቀን 2018 ዓ.ም ይቆያል፡፡
የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ የቀረጸው ቪዲዮ የመረሃግብሩን የመክፈቻ ሥነ-ስርዓት ድባብ ያሳያል
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X