የምዕራባውያን ዕርዳታ የአፍሪካን እውነተኛ አቅም ለምን እንደሚያደናቅፍ የኬንያው ባለሙያ ምልከታቸውን አጋሩ

ሰብስክራይብ

የምዕራባውያን ዕርዳታ የአፍሪካን እውነተኛ አቅም ለምን እንደሚያደናቅፍ የኬንያው ባለሙያ ምልከታቸውን አጋሩ

የፖለቲካ ተንታኙ አሌክስ ዋንዛላ ለስፑትኒክ አፍሪካ እንደተናገሩት፤ ለጋሾች የራሳቸውን ድጎማ የተደረገባቸውን እና አንዳንዴም ደረጃቸውን ያልጠበቁ ምርቶችን ወደ አገር ውስጥ ገበያ እንዲገቡ ለማስገደድ የገንዘብ ድጋፋቸውን በተደጋጋሚ ጊዜ ይጠቀማሉ፤ ይህም በአገር ውስጥ ገበሬዎች እና የንግድ ተቋማት ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ ያሳድራል።

ይህንን ዕርዳታ መቀበል የሚከተሉትን ችግሮች እንደሚያስከትል ጠቁመዋል፦

የአንድን አገር ራሱን ችሎ ገለልተኛ ውሳኔዎችን የማሳለፍ ነፃነት ይገድባል፤

አገራት ያለ ውጭ ዕርዳታ ለሠራተኞች መክፈል፣ መሠረተ ልማት መገንባት ወይም ደህንነትን ማረጋገጥ እንደማይችሉ የሚያምኑበትን ጎጂ የጥገኝነት አስተሳሰብ ያሰርጻል።

እንደ ባለሙያው ገለጻ፤ የአፍሪካ አገራት እውነተኛ አቅማቸውን ለማውጣት እና ሉዓላዊነታቸውን ጠብቀው ለመቀጠል ይህንን አዙሪት ሰብረው በራሳቸው የአገር ውስጥ አቅም ላይ መተማመን አለባቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0