የሱማሊያው ዳኛ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ መከልከሉ ‘አዋራጅ’ ነው - ናይጄሪያዊው ተንታኝ

ሰብስክራይብ

የሱማሊያው ዳኛ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ መከልከሉ ‘አዋራጅ’ ነው - ናይጄሪያዊው ተንታኝ

“አብዛኞቹ አፍሪካውያን በዓለም ዙሪያ ከሚደርስባቸው አያያዝ አንጻር ሲታይ፣ ይህ ጉዳይ ከዘረኝነት ጋር የተያያዘ አይደለም ብሎ ለአንድ አፍሪካዊ ለማስረዳት በጣም ከባድ ነው” ሲል ታዋቂው የእግር ኳስ ተንታኝ እና ስፖርት አቅራቢው ኬሌቺ ኦንዉዲዌ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግሯል፡፡

“የ2025ቱ የአመቱ ምርጥ የአፍሪካ ዳኛ” ተብሎ የተመረጠው ይህ ዳኛ “ወደ አሜሪካ እንዳይገባ ከተከለከለ በኋላ” ወደ ሞቃዲሹ ሲመለስ “የጀግና አቀባበል” እንደተደረገለት ተናግሯል።

የመንገደኞች ትራንስፖርት ታሪፍ እየጨመረ እና ዋጋዎች ከመጠን በላይ እየናሩ በመሆናቸው ምክንያት “ይህ የዓለም ዋንጫ በአሜሪካ ሰበብ እየተበላሸ ይገኛል” ያለው ተንታኙ፤ “እነዚህ ሁሉ ቅሬታዎች ቢኖሩም ፊፋ  ግን ጉዳዩን ገፍቶበታል” ሲል ገልጿል።

ፊፋ ሁኔታውን ለማሻሻል ለምን “የበለጠ መሥራት ይኖርበት እንደነበር” ለማወቅ ቪዲዮውን ይከታተሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0