- Sputnik አፍሪካ, 1920
30 ሴኮንድ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር

የመንግሥት የነዳጅ ግዥ ሞኖፖሊን በከፊል የሰበረ መመሪያ

ሰብስክራይብ
የመንግሥት የነዳጅ ግዥ ሞኖፖሊን በከፊል የሰበረ መመሪያ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ባለሀብቶች፣ ኤምባሲዎች እና ዓለም አቀፍ ተቋማት የራሳቸውን የውጭ ምንዛሬ በመጠቀም በፈረንኮ-ቫሉታ ሥርዓት ነዳጅ በቀጥታ ወደ ሃገር ውስጥ እንዲያስገቡ መፍቀዱ ይታወሳል።

ከግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ የሆነው ይህ መመሪያ፣ የአገሪቱን የነዳጅ ቀንበር በማቅለል ረገድ ምን አይነት አስተዋፅኦ ይኖረዋል? የስፑትኒክ አፍሪካን ቪዲዮ ይመልከቱ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
አዳዲስ ዜናዎች
0