ደህንነት ወይስ ማግለል? ሶማሊያዊው ዳኛ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ መከልከል በፊፋ ዓለም ዋንጫ ዋዜማ ጥያቄዎችን አስነሳ
20:15 10.06.2026 (የተሻሻለ: 20:24 10.06.2026)
© telegram sputnik_ethiopia
ሰብስክራይብ
ደህንነት ወይስ ማግለል? ሶማሊያዊው ዳኛ ወደ አሜሪካ እንዳይገባ መከልከል በፊፋ ዓለም ዋንጫ ዋዜማ ጥያቄዎችን አስነሳ
ሶማሊያዊው ዳኛ ዑመር አብዱልቃድር አርታን ወደ አሜሪካ እንዳይገባ መከልከሉ “በሶማሊያውያን ላይ የተጣለ ጠቅላላ (አፈና) ውግዘት ነው” ሲሉ የኬንያ የዳኞች ኮሚቴ ሰብሳቢ ካሌብ አምዋዪ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል፡፡
አምዋዪ አክለውም አርታን ከማንኛውም የሽብርተኝነት ድርጊት ጋር ግንኙነት እንደሌለው እና ከአፍሪካ ምርጥ ዳኞች መካከል አንዱ መሆኑን ጠቁመዋል።
ከዚህ ቀደም ሶማሊያዊው ዳኛ ከፊፋ የዓለም ዋንጫ የሥራ ድልድል በፊት ወደ አሜሪካ እንዳይገባ መከልከሉ የሚታወስ ነው።
ይህ ክስተት በተወሰኑ አገራት የሚገኙ ብቁ (ባለሙያ) ዳኞች ላይ በዓለም አቀፍ ውድድሮች ወቅት ምን ዓይነት ተፅዕኖ ሊያሳድር እንደሚችል የሚያብራራውን የቪዲዮ ዘገባ ከዘጋቢያችን ሪዳህ ቼቤት ጋር ይከታተሉ።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X