https://amh.sputniknews.africa/20260610/4290452.html
ሩሲያ፣ ቻይና እና ኒጀር የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ምክር ቤት በቀረበው ፀረ-ኢራን የውሳኔ ሐሳብ ላይ የ‘ተቃውሞ’ ድምፅ መስጠታቸውን ምንጮች ለስፑትኒክ አስታወቁ
ሩሲያ፣ ቻይና እና ኒጀር የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ምክር ቤት በቀረበው ፀረ-ኢራን የውሳኔ ሐሳብ ላይ የ‘ተቃውሞ’ ድምፅ መስጠታቸውን ምንጮች ለስፑትኒክ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ፣ ቻይና እና ኒጀር የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ምክር ቤት በቀረበው ፀረ-ኢራን የውሳኔ ሐሳብ ላይ የ‘ተቃውሞ’ ድምፅ መስጠታቸውን ምንጮች ለስፑትኒክ አስታወቁማክሰኞ ዕለት በቪየና የሚገኘው የኢራን በተባበሩት መንግሥታት ልዑክ፣ አሜሪካ በኢራን... 10.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-10T19:16+0300
2026-06-10T19:16+0300
2026-06-10T19:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0a/4290299_0:36:1280:756_1920x0_80_0_0_885e53fbc260bf00335d4b02307ecaf1.jpg
ሩሲያ፣ ቻይና እና ኒጀር የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ምክር ቤት በቀረበው ፀረ-ኢራን የውሳኔ ሐሳብ ላይ የ‘ተቃውሞ’ ድምፅ መስጠታቸውን ምንጮች ለስፑትኒክ አስታወቁማክሰኞ ዕለት በቪየና የሚገኘው የኢራን በተባበሩት መንግሥታት ልዑክ፣ አሜሪካ በኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር ላይ በዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ አስተዳዳሪዎች ምክር ቤት ያቀረበችውን የውሳኔ ሐሳብ ረቂቅ “የማይረባ” ሲል ኮንኖታል።ልዑኩ አክሎም፤ ዋሽንግተን ራሷ የምትፈጽማቸው ወታደራዊ ጥቃቶች እና የኢራንን የኒውክሌር ተቋማት ለመምታት የምታደርገው ተከታታይ ዛቻ፣ ዓለም አቀፍ የደህንነት ጥበቃ እርምጃዎችን ተግባራዊ ለማድረግ የማይቻል አድርጎታል ሲል ተከራክሯል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0a/4290299_112:0:1168:792_1920x0_80_0_0_1b3ef6b0cce22001d899fbea1ce01cb8.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
ሩሲያ፣ ቻይና እና ኒጀር የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ምክር ቤት በቀረበው ፀረ-ኢራን የውሳኔ ሐሳብ ላይ የ‘ተቃውሞ’ ድምፅ መስጠታቸውን ምንጮች ለስፑትኒክ አስታወቁ
19:16 10.06.2026 (የተሻሻለ: 19:24 10.06.2026) ሩሲያ፣ ቻይና እና ኒጀር የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ ምክር ቤት በቀረበው ፀረ-ኢራን የውሳኔ ሐሳብ ላይ የ‘ተቃውሞ’ ድምፅ መስጠታቸውን ምንጮች ለስፑትኒክ አስታወቁ
ማክሰኞ ዕለት በቪየና የሚገኘው የኢራን በተባበሩት መንግሥታት ልዑክ፣ አሜሪካ በኢራን የኒውክሌር መርሃ ግብር ላይ በዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኃይል ኤጀንሲ አስተዳዳሪዎች ምክር ቤት ያቀረበችውን የውሳኔ ሐሳብ ረቂቅ “የማይረባ” ሲል ኮንኖታል።
ልዑኩ አክሎም፤ ዋሽንግተን ራሷ የምትፈጽማቸው ወታደራዊ ጥቃቶች እና የኢራንን የኒውክሌር ተቋማት ለመምታት የምታደርገው ተከታታይ ዛቻ፣ ዓለም አቀፍ የደህንነት ጥበቃ እርምጃዎችን ተግባራዊ ለማድረግ የማይቻል አድርጎታል ሲል ተከራክሯል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X