ሶማሊያዊ የፊፋ ዳኛ ከዓለም ዋንጫ የቪዛ እገዳ በኋላ ወደ ሀገሩ ሲመለሰ በሞቃዲሹ የጀግና አቀባበል ተደረገለት

ሰብስክራይብ

#viral | ሶማሊያዊ የፊፋ ዳኛ ከዓለም ዋንጫ የቪዛ እገዳ በኋላ ወደ ሀገሩ ሲመለሰ በሞቃዲሹ የጀግና አቀባበል ተደረገለት

ዓለም አቀፍ የእግር ኳስ ዳኛ ዑመር አብዱልቃድር አርታን በሞቃዲሾ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምስል በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ በስፋት ተሰራጭቷል፡፡ ይህም የሆነው መጀመሪያ ላይ የቪዛ መዘግየት ካጋጠመው በኋላ በአሜሪካ የኢሚግሬሽን ባለሥልጣናት እንዳይገባ ተከልክሎ ወደ መጣበት እንዲመለስ መደረጉን ተከትሎ ነው።

እ.ኤ.አ. በ2025 የካፍ የዓመቱ ምርጥ ወንድ ዳኛ ተብሎ የተመረጠው አርታን፣ በ2026ቱ የፊፋ የዓለም ዋንጫ ላይ ከሰሃራ በታች ያለውን የአፍሪካ ክፍል በመወከል ጨዋታዎችን ለመዳኘት ተመርጦ የነበረ መሆኑ ይታወሳል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X

አዳዲስ ዜናዎች
0