https://amh.sputniknews.africa/20260610/4284896.html
የስፑትኒክ የሕዝብ አስተያየት በቴህራን፦ ብሔራዊ አንድነት፣ መልካዓምድር እና ወታደራዊ ዶክትሪን – የኢራን እውነተኛው የመጫወቻ ካርድ
የስፑትኒክ የሕዝብ አስተያየት በቴህራን፦ ብሔራዊ አንድነት፣ መልካዓምድር እና ወታደራዊ ዶክትሪን – የኢራን እውነተኛው የመጫወቻ ካርድ
Sputnik አፍሪካ
የስፑትኒክ የሕዝብ አስተያየት በቴህራን፦ ብሔራዊ አንድነት፣ መልካዓምድር እና ወታደራዊ ዶክትሪን – የኢራን እውነተኛው የመጫወቻ ካርድ “ሁለቱን ጨቋኝ እና ደም አፋሳሽ አገዛዞች የሆኑትን ጽዮናውያንን እና አሜሪካውያንን እንድናሸንፍ የረዳን ኃይል ብሔራዊ... 10.06.2026, Sputnik አፍሪካ
2026-06-10T10:14+0300
2026-06-10T10:14+0300
2026-06-10T10:24+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0a/4284743_0:0:1280:720_1920x0_80_0_0_eb3791de4c37895445c4d3a34c45cae8.jpg
የስፑትኒክ የሕዝብ አስተያየት በቴህራን፦ ብሔራዊ አንድነት፣ መልካዓምድር እና ወታደራዊ ዶክትሪን – የኢራን እውነተኛው የመጫወቻ ካርድ “ሁለቱን ጨቋኝ እና ደም አፋሳሽ አገዛዞች የሆኑትን ጽዮናውያንን እና አሜሪካውያንን እንድናሸንፍ የረዳን ኃይል ብሔራዊ አንድነት ነው” ሲሉ አንድ የኢራን ዜጋ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ሌላኛው አስተያየት ሰጪ፣ “በመጀመሪያ ደረጃ የሆርሙዝ ሰርጥ ነው፤ በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ የኢራን ጂኦፖለቲካዊ አቀማመጥ ነው” ብለዋል። “ከአሜሪካ ጋር ሲነጻጸር አንዱ የኢራን ጥንካሬ በትክክል የተመረጠ ወታደራዊ ዶክትሪን መኖሩ ነው” ሲሉ አንድ የቴህራን ነዋሪ ገልጸዋል።የእርስዎ ምልከታ ምንድን ነው?በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2026
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
የስፑትኒክ የሕዝብ አስተያየት በቴህራን፦ ብሔራዊ አንድነት፣ መልካዓምድር እና ወታደራዊ ዶክትሪን – የኢራን እውነተኛው የመጫወቻ ካርድ
Sputnik አፍሪካ
የስፑትኒክ የሕዝብ አስተያየት በቴህራን፦ ብሔራዊ አንድነት፣ መልካዓምድር እና ወታደራዊ ዶክትሪን – የኢራን እውነተኛው የመጫወቻ ካርድ
2026-06-10T10:14+0300
true
PT1S
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07ea/06/0a/4284743_160:0:1120:720_1920x0_80_0_0_e55493727ee4ff1d8ec0969c24d00f62.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የስፑትኒክ የሕዝብ አስተያየት በቴህራን፦ ብሔራዊ አንድነት፣ መልካዓምድር እና ወታደራዊ ዶክትሪን – የኢራን እውነተኛው የመጫወቻ ካርድ
10:14 10.06.2026 (የተሻሻለ: 10:24 10.06.2026) የስፑትኒክ የሕዝብ አስተያየት በቴህራን፦ ብሔራዊ አንድነት፣ መልካዓምድር እና ወታደራዊ ዶክትሪን – የኢራን እውነተኛው የመጫወቻ ካርድ
“ሁለቱን ጨቋኝ እና ደም አፋሳሽ አገዛዞች የሆኑትን ጽዮናውያንን እና አሜሪካውያንን እንድናሸንፍ የረዳን ኃይል ብሔራዊ አንድነት ነው” ሲሉ አንድ የኢራን ዜጋ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
ሌላኛው አስተያየት ሰጪ፣ “በመጀመሪያ ደረጃ የሆርሙዝ ሰርጥ ነው፤ በሁለተኛ ደረጃ ደግሞ የኢራን ጂኦፖለቲካዊ አቀማመጥ ነው” ብለዋል።
“ከአሜሪካ ጋር ሲነጻጸር አንዱ የኢራን ጥንካሬ በትክክል የተመረጠ ወታደራዊ ዶክትሪን መኖሩ ነው” ሲሉ አንድ የቴህራን ነዋሪ ገልጸዋል።
የእርስዎ ምልከታ ምንድን ነው?
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | መተግበሪያ | X